ኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ9 ጥር 2000ዓርብ፣ ጥር 9 2000በኢትዮጽያ እና ኤርትራ መካከል ያለዉ የድንበር ዉዝግብ አሁንም እልባት አላገኘም። እንደ አዉሮጻዉያን አቆጣጥ ከ 1998-2000 አ.ም ደም ያፋሰሰዉ ይህ የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ዉዝግብ ባጠናቀቅነዉ የአዉሮጻዉያኑ 2007 አ.ም መጨረሻ የተባበሩት መንግስታት የድንበር አካላይ ኮሚሽን በሁለቱ አገራት መካከል በካርታ ላይ ድንበሩን ማስመሩ ይታወሳልhttps://p.dw.com/p/E0Wwምስል APማስታወቂያይህንኑ ዉሳኔ ኤርትራ ስታሞግስ ኢትዮጽያ ደግሞ ህጋዊ አይደለም በማለት አጣጥላዋለች። ይህንኑ የድንበር ዉዝግብ በማስመልከት አዜብ ታደሰ የሁለቱንም አገራት ተወካዮች አነጋግራ ይህን አጠናቅራለች።