ኤርትራ የጀመረችው የኦዞን ንብርብር ጥበቃ ጥረት
ረቡዕ፣ ሰኔ 6 1999ማስታወቂያ
የኦዞን ፕሮዤ ጽሕፈት ቤት ኤርትራ የኦዞን ንብርብርን የሚጎዱ ጋዞች ወደሀገርዋ እንዳይገቡ የሚያስችል ሕግ እንድታወጣ ጥረት ጀመረ። ከዚህ በተጨማሪም ኅብረተሰቡ የኦዞን ንብርብርን እንዲጠብቅ የሚያስችለው በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ትምህርት መስጠት የጀመረበት ሥራው የተሳካ ውጤት እንዳስገኘለት አመልክቶዋል። ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን ኤርትራ የኦዞን ንብርብር ለመጠበቅ ስለጀመረችው ጥረት አንዳንድ ባለሙያዎችን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።