ኤርትራ የፀጥታዉን ም/ቤት ፍላጎት አሟልታለች
ሐሙስ፣ ኅዳር 6 2011ማስታወቂያ
የተመ የፀጥታዉ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ተጥሎ የቆየዉን ማዕቀብ ያነሳው ኤርትራ የፀጥታዉን ምክር ቤት ፍላጎት በማማሏትዋ መሆኑን በመንግሥታቱ ድርጅት የብሪታንያ አምባሳደር ተናገሩ። አንድ ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሐብት ምሁርና የወቅታዊ ጉዳዮች ተንታኝ ደግሞ ማዕቀቡ መነሳቱ ለኤርትራ ጎረቤቶች ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ለ«DW» ገልፀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ