ኤርትራ ደርሶ መልስ -ማርቲን ሽብዬ28 ሰኔ 2008ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2008ስዊድናውያኑ ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፔርሰን ወደ ኤርትራ ተጉዘው ተመልሰዋል።https://p.dw.com/p/1JJjQምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በኤርትራ ያለ ምንም እክል መዘዋወራቸውን የሚናገረው ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ በጉዟቸው ከጥቂት ወታደራዊ እና የደህንነት ቦታዎች በስተቀር የጠየቁትን ሁሉ ያለምንም ክትትል መጎብኘታቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግሯል። ማርቲን ሰላም የሰፈነባት የሚላት የኤርትራ ጉዳይ «እጅግ የተወሳሰበ» እንደሆነም ይናገራል። ቴዎድሮስ ምህረቱ እሸቴ በቀለ ኂሩት መለሰ