የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2013ማስታወቂያ
የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ሲጀመር ኢትዮጵያ ኤርትራ ባደረጉት ጨዋታ 3 አቻ ተለያይተዋል። ከ25 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው መሸሻ ወልዴ በሙያው ላበረከተው አስተዋፅዖ በእግር ኳስ ደጋፊዎች የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሔደ ይገኛል። የጀርመን የእግር ኳስ ቡድኖች በጎርፍ ለተጎዱ የአገሪቱ ዜጎች ዕገዛ አድርገዋል። የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል ሶስቱ ጉዳዮች ይገኙበታል።
ሐይማኖት ጥሩነህ
ኂሩት መለሰ