የሜርክል አመራር በፈረንሳዮች ዓይን
ረቡዕ፣ ኅዳር 29 2014ማስታወቂያ
ከሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ፍፃሜ በኋላ በእነ ሻርልስ ደጎልና ኮንራድ አደናወር ዘመን የተጀመረዉ የጀርመንና የፈረንሳይ ወዳጅነት ዛሬ በይፋ በተሰናበቱት በአንጌላ ሜርክል የስልጣን ዘመን እጅግ ማደጉ በሰፊዉ ይነገራል።የፈረንሳይ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ሐያሲያን እንደሚሉት በሜርክል ዘመን የበርሊንና የፓሪስ መሪዎች በጋራ በመቆማቸዉ አዉሮጳን ያገጣሙ ፈተናዎችን ለማስወገድ ችለዋል።ሜርክል በስልጣን ላይ በነበሩባቸዉ 16 ዓመታት አራት የፈረንሳይ ፕሬዝደንቶች ተፈራርቀዋል።
ኃይማኖት ጥሩነሕ
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ