የቀድሞዉ የኤርትራ ዲፕሎማት አስተያየት
ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010ማስታወቂያ
በቤልጅግ እና በአዉሮጳ ሕብረት የቀድሞዉ የኤርትራ አምባሳደር አንደብርሐን ወልደ ጊዮርጊስ እንደሚሉት የሁለቱ መንግሥታት መቀራረብ ከሚታሰበዉ በላይ ፈጣን ለዉጥ የታየበት ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉ የዴሞክራሲያዊ ለዉጥ ኤርትራ ዉስጥ ይደረጋል ተብሎ ለሚታሰበዉ የዴሞክራሲዊ የለዉጥ ሒደት አወንታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ ዲፕሎማቱ ተስፋ አላቸዉ። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አምባሳደር አንደብርሐንን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ