1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይና አውሮጳ የትብብር መድረክ

ሐሙስ፣ መጋቢት 19 2011

ቻይና በአውሮጳ የምትዘረጋውን አዲስ የንግድ እና የኤኮኖሚ ስትራቴጂ ለማስተዋወቅ  የሀገሪቱ ፕሬዝደንት ለሦስት ቀናት ፓሪስን በጎበኙበት ወቅት ይፋ አድርገዋል። በዚህ ወቅትም በቻይና እና በአውሮጳ የጋራ የትብብር ውይይት ላይ የጀርመን መራሂተ መንግሥት እና የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን ባለስልጣናት ተገኝተዋል።

https://p.dw.com/p/3FpoV
Frankreich - der französische Präsident Emmanuel Macron und sein chinesischer Amtskollege Xi Jinping
ምስል picture-alliance/dpa/F. Mori

«ቻይና ለአውሮጳ በሯን በበቂ አልከፈተችም»

ወደ አውሮጳ የመጡት የቻይናው ፕሬዝደንት በፈረንሳይ ቆይታቸው ከሀገሪቱ የንግድ ከፍተኛ ኩባንያዎች ጋር  ለመሥራት ውሎችን የተፈራረሙ ቢሆንም ቻይና አሁንም ለአውሮጳ በሯ በበቂ ሁኔታ አልተከፈተም የሚል ትችት ይቀርባል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነት ዘገባ አላት።

ሃይማኖት ጥሩነት 

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ