የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት29 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 29 2006የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?https://p.dw.com/p/1Bujgማስታወቂያ