1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥር 3 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

ልደት አበበ
ቅዳሜ፣ ጥር 3 2017

የአዲስ አበባው ፋሲልን ምን አበሳጫቸው? ከጅንካ ጥጋቡ ቱችባይስ ጥር አንድ ቀን ምን አዩ? ስሜ አይጠቀስ ያሉን አድማጭ በዶቸ ቬለ በኩል እውነታውን እንስማ ሲሉ ፅፈውልናል። ወንዶሰን « የፖለቲከኞች ስህተት ወደፊትም ዋጋ ያስከፍላል!» ይላሉ።ሌሎቻችሁም አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።

https://p.dw.com/p/4p2Ov
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።