የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት መግለጫ19 ጥር 2001ማክሰኞ፣ ጥር 19 2001ከመጪው እሁድ አንስቶ እስከ ማክሰኞ ለሶሶት ቀናት የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች አስራ ሁለተኛ ጉባኤ ይካሄዳል ።https://p.dw.com/p/GhPsማስታወቂያ ስለጉባኤው የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ዣን ፒንግ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል ። ጌታቸው ተድላ ዝርዝሩን ያቀርብልናል