1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ

ሐሙስ፣ ጥር 22 2000

የኢንዱስትሪ ልማት በአፍሪቃ የሚል መፈክር ይዞ የተነሳው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተከፈተ። በዓቢዩ ጉባዔ ላይ ከዳርፉርና ከሶማልያ ጎን በተለይ በኬንያ ውዝግብ ላይ በሰፊው የሚመከር ሲሆን፡ የተሰናባቹ የህብረቱ ኮሚስዮን ፕሬዚደንት አልፋ ኦማር ኮናሬም ተተኪ ይመረጣል። በዓቢዩ ጉባዔ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ተሳታፊ ነበሩ።

https://p.dw.com/p/E0Zf
የአፍሪቃ ህብረት በአዲስ አበባ
የአፍሪቃ ህብረት በአዲስ አበባምስል DW /Maya Dreyer