1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን አስተያየት

ሐሙስ፣ ግንቦት 30 2010

የኢትዮጵያ መንግሥት ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት መወሰኑና የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቴሌኮሙኒኬሽን የመሳሰሉ ተቋማት ለግል ተቋማት ከፊል አክስዮን መክፈቱን በተመለከተ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አስተያየት እየሰጡበት ነው።

https://p.dw.com/p/2z6FR
Äthiopien Soldat an der Grenze zu Eritrea
ምስል Getty Images/AFP/M. Longari

ውሳኔው እያነጋገረ ነው

አንዳንዶቹ የተቋማቱ ለአክሶዮን መከፈት እነኤፈርትን ወደገበያው ለማምጣት ነው የሚል ትችት ሲሰነዝሩ ገሚሱ ለምሳሌ  ዜጎችን ለመሰለል አስተዋፅኦ አለው ያሉት ቴሌኮሙኒኬሽን በሌላ ተቋም አክሲዮን ቢገባበት ተገቢ አገልግሎት ለማቅረብ ይረዳዋል ያሉም አሉ። መክብብ ሸዋ ዘገባ ከዋሽንግተን ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ