የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን
ዓርብ፣ ግንቦት 4 2009ማስታወቂያ
የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞጎሪኒ የሁለቱ ሃገራት የድንበር ዉዝግብ ዉሳኔ እስካሁን ተግባራዊ ያለመሆን ያስከተለዉን ችግር እና የፈጠረዉን ስጋት በመግለጽ ሁለቱም ሃገራት በአልጀርሱ የሰላም ስምምነት መሠረት የድንበር ኮሚሽኑን ዉሳኔ ተግባራዊ እንዲያደርጉ የሚያሳስብ መግለጫ በቅርቡ ይፋ አድርገዋል። ከብራስልስ ገበያዉ ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ