የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ23 ጥቅምት 2000ቅዳሜ፣ ጥቅምት 23 2000በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በድንበሩ ውዝግብ ሰበብ የሚታየው ውጥረት እየተካረረ መምጣቱ ሁኔታውን አሳሳቢ እንዳደረገው ብሪታንያዊው የአፍሪቃ ፖለቲካ አስተንታኝ ማርቲን ፕላውት ለዶይቸ ቬለ ገለጹ።https://p.dw.com/p/E0X9በድንበሩ የተሰማራው የአንሚ ጦርምስል UN/DPI PHOTOማስታወቂያ