የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ15 መጋቢት 1999ቅዳሜ፣ መጋቢት 15 1999ባካባቢው ሕዝብ ላይ ትልቅ መዘዝ ላደረሰውና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ለሆነው የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብ አሁንም በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፍትሔ የሚገኝበት ዕድል መኖሩን የቀድሞው የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ሎይድ አክስዎርዚ አስታወቁ። ልዩ መልዕክተኛውን አርያም ተክሌ አነጋግራለቸዋለች።https://p.dw.com/p/E0XZአከራካሪው ድንበርምስል AP Graphics/DWማስታወቂያ