የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ውዝግብ25 ኅዳር 2000ረቡዕ፣ ኅዳር 25 2000እልባት ያላገኘውን የኢትዮ ኤርትራ ድንበር እንዲያካልል የተቋቋመው ኮሚስን ራሱን የበተነበትን ጉዳይ መንስዔ በማድረግ የዶይች ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ የዓለም አቀፍ ድንበሮች ጉዳይ አጥኚ መስሪያ ቤት ተመራማሪ ማርቲን ፕራት ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ይዘት አርያም ተክሌ እንደሚከተለው አጠናቅራዋለች።https://p.dw.com/p/E0Wzየኢትዮ ኤርትራ ድንበርምስል APማስታወቂያ