1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ውሳኔ እና ኤርትራውያን

ሐሙስ፣ ግንቦት 30 2010

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ከኤርትራ ጋር ያለውን የድንበር ውዝግብ በአልጀርሱ ስምምት መሠረት ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን በመግለጽ ያስተላለፈውን ውሳኔ ኤርትራውያን በደስታ እንደተቀበሉት እየተነገረ ነው።

https://p.dw.com/p/2z5h0
Eritrea Soldaten beim Training im Grenzkrieg mit Äthiopien 1999
ምስል Getty Images/AFP/S. Forrest

ብዙዎችን አስደስቷን አስደንቋልም

በእርግጥ እስካሁን ከኤርትራ መንግሥት በይፋ የተሰጠ መግለጫ ባይኖርም በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኤርትራውያን ግን የኢትዮጵያን መንግሥት በተለይም የአዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ውሳኔ በአድናቆት የተቀበሉት መሆኑን ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኤርትራ ጉዳይ ተሟጋቾች ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ ተንታኞች አረጋግጠዋል። ከብራስልስ  ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ