ፖለቲካየዓለም ዜና፤ ጷግሜ 5፤ 2010 ዓ.ም To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ አዜብ ታደሰ 5 ጳጉሜን 2010ሰኞ፣ ጳጉሜን 5 2010https://p.dw.com/p/34dWmማስታወቂያኢትዮጵያ ለጀመረችዉን የዲሞክራሲ ጎዳና ዓለም አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋታል ሲል «ገዜልሻፍት ፉር በድሮህተሜንሽን» የተባለው ለተጨቆኑ ህዝቦች መብት የሚቆመው የጀርመን ድርጅት ዛሬ ይፋ ባደረገዉ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ በስደት የነበሩ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉንም አወድሶአል።