1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ሐምሌ 9 2010

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የቀጠለውን ግጭት ለማረጋጋት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስላስተላለፉት ትዕዛዝ የተጠናቀረ ዘገባ ቀዳሚ ነው። ተከታዮቹ ሶስት ጥንቅሮች ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማደስ እየወሰዷቸው ባሏቸው እርምጃዎች ላይ የሚያጠነጥኑ ይሆናሉ። የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ስለ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት የሚሉትን፣ ሁለቱ ሀገራት ሰላም ለማስፈን መስማማታቸውን በተመለከተ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደ ዝግጅት ላይ የታደሙ ግለሰቦች የሰጧቸው አስተያየቶች እንደዚሁም በአዲስ አበባ የኤርትራ ኤምባሲ መከፈትን አስመልክቶ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ምን እንዳሉ በተከታታይ ታደምጣላችሁ።

https://p.dw.com/p/31YvS