1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታህሳስ 30 ቀን 2011 የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2011

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት እና ከሳምንት በፊት የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል ስለማድረጋቸው የተጠናቀረውን ዘገባ ይሆናል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለጉዳዩ የሰጡትንም ምላሽ ይዘናል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ያለው የሑመራ ኦምሃጀር ድንበር መከፈትን አንደምታም እንመለከታለን። በሐረር ክልል የህወገጥ ድርጊቶች ስለመበራከታቸው እንደዚሁም በአዲስ አበባ በልመና ላይ ስለተሰማሩ የሶሪያ ስደተኞች የተጠናቀሩ ዘገባዎችም እናስደምጣችኋለን።

https://p.dw.com/p/3BD4G