1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥር 16 ቀን 2011 የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሐሙስ፣ ጥር 16 2011

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው በድሬዳዋ ስላገረሸው ተቃውሞ እና ግጭት በስፍራው ካለው ዘጋቢያችን ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ይሆናል። ቤልጄየም ብራስልስ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ውሎ እንቃኛለን። በአዲግራት የተካሄደውን የኢትዮ- ኤርትራ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፍረንስም እንመለከታለን። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተሳተፉበት የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተጋብዛ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አክቲቪስት የትነበርሽ ንጉሴን አነጋግረታል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ታደምጧታላችሁ።

https://p.dw.com/p/3C8jy