1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኅዳር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ኅዳር 12 2010

በዛሬው የዜና መጽሔት ሶስት ጉዳዮችን እንመለከታለን፡፡ ቀዳሚው እስራኤል 40 ሺህ የሚሆኑ የአፍሪካ ስደተኞችን ከሀገሯ ለማባረር መወሰኗን በተመለከተ የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁ አንድ ፈረንሳዊ ምሁር ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ስለመከልከላቸው የተጠናቀረ ዘገባ ይሆናል፡፡ ሶስተኛው ዘገባችን «ለአፍሪካ ግልጽ የሆነ ፖሊሲ እስካሁንም አላዘጋጀም» በሚል ስለሚተቸው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እና በቅርቡ አህጉሪቱን አስመልክቶ እያደረጋቸው ስላላቸው ክንውኖች ይዳስሳል፡፡

https://p.dw.com/p/2o1Cz