1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ዉድድር 

ዓርብ፣ ነሐሴ 25 2010

ከባለፈዉ ግንቦት ወር ጀምሮ በ 14 የተለያዩ የዓለማችን ከተሞች ሲካሄድ በቆየዉ የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ዉድድር ትናንት ዙሪክ ስዊዘርላንድ ላይ በተካሄዱ  16 ዉድድሮች ዉድድሮች ፍፃሜያቸዉን አግኝተዋል።

https://p.dw.com/p/346e7
Schweiz Diamond League in Zürich
ምስል DW/H. Tiruneh

ንዘቤ ዲባባ ስድስተኛ ሆናለች

የዳይመንድ ሊጉን ልዩ ዋንጫና እንዲሁም ከፍተኛዉን የ 50 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊ ከሆኑት የዓለማችን አትሌቶች መካከል ስድስቱ አፍሪቃዉያን አትሌቶች ለመሆን በቅተዋል። ሆኖም ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በዘንድሮ የዙሪኩ ዉድድር ላይ ሳይቀናቸዉ ቀርተዋል። በዚሁ ዉድድር ላይ እንደምታሸንፍ ከፍተኛ ግምት ተጥሎባት የነበረችዉ ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባም ዉድድሩን ስድስተኛ በመሆን ፈፅማለች። 

ሐይማኖት ጥሩነህ 
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ