ፖለቲካ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካYillma H-Michael, Gebeyaw Nigussie10 ሰኔ 2009ቅዳሜ፣ ሰኔ 10 2009 https://p.dw.com/p/2es9Iማስታወቂያበገልፍ ባሕረሰላጤ ሃገራት ማለትም በሳዑዲ ዓረቢያ እና ተባባሪዎቿ እንዲሁም በካታር መካከል የተፈጠረው እሰጥ አገባ መዘዙ ወደሌሎች ሃገራት እንዳይሻገርም አስግቷል። ካታር ጦሯን ከጅቡቲ ማስወጣቷን ተከትሎ በጅቡቲ እና በኤርትራ መካከል የድንበር ውጥረት ነግሷል።