ተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍፅንፍ የወጣ የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ ዓለም አቀፍShewaye Legesse6 ጥር 2017ማክሰኞ፣ ጥር 6 2017https://p.dw.com/p/4p8kPማስታወቂያበአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ ግዛት ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት የተነሳው የሰደድ እሳት እስካሁን በቁጥጥር ስር እንዳልዋለ እየተነገረ ነው። በዚህ ጊዜ ውስጥም እሳቱ ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ አካባቢን ያዳረሰ ሲሆን እሳቱን ለማጥፋት ከ1,400 በላይ የእሳት አደጋ ተከላካይ ሠራተኞች ተሠማርተዋል። ሰደድ እሳቱን ያስነሳው ምክንያት እየተመረመረ ነው።