You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ
የሞቃዲሾና አስመራ ስምምነት አንድምታ
የትግራይ ወርቅ በኤርትራ ይወጣል መባሉ ፤ የትግራይ ተቃዋሚዎች እና ኤርትራ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በክልሉ አደገኛ ኬሚካሎች ጭምር በመጠቀም የሚደረግ የወርቅ ምዝበራ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ይላል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት የታኅሳስ 17 ቀን 2017 መሰናዶ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ሞሐመድ እና ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ጉብኝት አድርገዋል። የሲቪክ ድርጅቶች ዳግም መታገድ ሌላ አነጋጋሪ ጉዳይ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በኋላ ባለሥልጣናት የመንግሥትን ስኬት ከፍ አድርገው ቢያቀርቡም የዜጎች አስተያየት ከሹማምንቱ እጅግ የተለየ ሆኖ ይታያል።
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ ምልልስ ከኤርትራ ቴሌቪዥን ጋር
ኢሳያስ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ሀገራቸው ከሌሎች የቀጠናው ሀገራት ስላላት ግንኙነት የተናገሩ ሲሆን፥
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ
ብዙዎች እንደሚሉት ስምምነቱ አስከፊዉ እልቂት እንዳይቀጥል ማድረጉ በጣም ጠቃሚ ነዉ።በስምምነቱ የተካተቱት ዋና ዋና ጉዳዮች ግን አሁንም ገቢር አልሆኑም
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬቶሪያ ስምምነት ጥቅምና ጉድለቱ
የአፍሪቃው ቀንድ ውጥረት
የአፍሪቃው ቀንድ የፖለቲካ ተንታኖች ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሰላም የራቀው አካባቢ ነው ይሉታል።
በአስመራ የግብጽ፣ ሶማሊያና ኤርትራ መሪዎች የሦስትዮሽ ጉባኤ
ጉባኤው የተጠራውና የተስተናገደው በፕሬዝዳንት ኢሣይያስ ነው።
የአስመራው ስብሰባ እና የአፍሪቃ ቀንድ ስጋት
ከዚህ በፊት ለዓመታት በረራውን ወደ አስመራ ስያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ሙሉ በሙሉ ማቆሙ በብዙ አነጋግሮ እንደ ነበርም አይዘነጋም፡፡
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ወቅታዊ ግንኙነት "ሰላማዊ" ነው፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤይሩት የሚያደርገውን በረራ በማቋረጡ እነዚህ ዜጎች ወደ ሀገራቸው የተመለሱት በሌሎች አየር መንገዶች መሆኑንም ገልፀዋል።
የግብፅና ኤርትራ ወዳጅነት፤ የደባርቁ ጦርነት፤ የቱርክ የድርድር ጥረት
ግብፅና ኤርትራ የጠበቀ ትስስራቸዉን ለማጠናከር ወታደራዊ ትብብር እና የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ሊፈፅሙ እንደሚችል የግብፅ የዜና ምንጮች የዘገቡት በዚሁ ሳምንት መጀመርያ ላይ ነበር።
ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ፥የሕወሓትና ኤርትራ ንግግር፥የ12ኛ ክፍል አነጋጋሪ ውጤት
ማይክ ሐመር ከጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና ከጌታቸው ረዳ ጋርፊት ለፊት መነጋራቸው፤ አቶ ጌታቸው ዱባይ ውስጥ ከኤርትራ መሪዎች ጋ ተገናኙ መባሉ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
የትግራይ ኃይሎች ማስጠንቀቂያ
አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸውን የሕወሓቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ይፋ አደረጉ ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ አቆመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ አቆመ
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ያቀረበው ጥሪ
የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሁሉም የኤርትራ ሕዝቦች በተለይም የቀይ ባሕር አፋር ሕዝብ ለአስከፊ ጫና እና ስደት ተዳርገዋል ሲል ያምናል።
DW Amharic የነሐሴ 18 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በእስራኤል የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን መንግሥት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ሁለት ቡድኖች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በምዕራብ ጀርመን በምትገኘው ዞሊንገን ከተማ ሦስት ሰዎች ከተገደሉበት እና ሌሎች ስምንት ከቆሰሉበት ጥቃት ጋር ግንኙነት ሳይኖረው አይቀርም የተባለ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የኤርትራ የቀድሞ የፋይናንስ ሚኒስትር ብርሃነ ኣብርሀ በእስር ላይ ሳሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በጋዛ በትንሹ 50 ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊና ተቃዋሚዎች በእስራኤል ተጋጭተው ሁለት ሰዎች ተገደሉ
በእስራኤል የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን መንግሥት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ሁለት ቡድኖች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ
የኃያላኑ ብሔራዊ ጥቅም መሳለጫ የሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሀገራት ከግጭት፣ ውዝግብ እና ጎራ ለይቶ ንትርክ መውጣት ለምን ተሳናቸው?
የኤርትራዊዉ የቢኒያም ግርማይ የብስክሌት ዉድድር ድል
ቢንያም ያሸነፈዉ ከብዙ ዙሮች የትናንቱን ወይም ሶስተኛዉን ነዉ።እንደ ግሪግሪጎሪያኑ አቆጣጠር በ1903 የተጀመረዉ ዉድድር ዘንድሮ ሲደረግ ለ111ኛ ጊዜ ነዉ።
የዳንካሊያ የራስ ገዝ ጥያቄ
የኤርትራ ዓፋር ብሔራዊ ኮንግረስ ጉባዔ በካናዳ
DW Amharic የመጋቢት 08 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ትላንት ቅዳሜ የተቋረጠው “ባንኩ በመደበኛነት በሥርዓቶቹ ላይ በሚያደርገው ማሻሻያ እና ፍተሻ ምክንያት” እንደሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የሶማልያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼይክ ማሕሙድ ዳግም ወደ ኤርትራ አቀኑ። የኒጀር መንግሥት ሀገሪቱ ከአሜሪካ ጋር የተፈራረመችውን ወታደራዊ ሥምምነት አቋረጠ። የአውሮፓ ኅብረት ለግብጽ የ8 ቢሊዮን ዶላር የብድር፣ ርዳታ እና መዋዕለ-ንዋይ ሥምምነት ይፋ አደረገ። የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ በጋዛ ጦርነት የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያውያኑ ጀማል ይመር እና ፍቅርተ ወረታ በሴዑል ማራቶን አሸነፉ።
ትግራይ የገባው የሻዕቢያ ጦር «ከፕሪቶርያ ውል በኋላ ከአብዛኛው ቦታ እንዲወጣ ተደርጓል።»
የአፍሪካ ሕብረት ተወካዮች በተገኙበት፥ የፕሪቶሪያውን ውል አፈፃፀም አስመልክቶ ውይይት ሊደረግ ዕቅድ መያዙን የትግራይ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ገልጿል።
እረብሻ ያደፈረሰው የደን ሃጉ የኤርትራውያን ፌስቲቫል
ከብጥብጡ ጋር በተገናኘ ዕድሜያቸው ከ13 እስከ 36 ዓመት የሚደርስ 13 ወንዶች መታሰራቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
የቀይ ባሕር ዓፋር ዴሞክራስያዊ ድርጅት
በህዝባዊ ስብሰባዉ ማጠቃለያ በወጣዉ የአቋም መግለጫ፣ የቀይ ባሕር(የዳንካሊያ) አፋር ሕዝብ ላለፉት ዓመታት አምባገነን ባሉት የኤርትራ መንግሥት ለከፍተኛ ግፍና ጭቆና መዳረጉን አስታውቀዋል።
የጥር 30 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመሥራት ላይ የነበሩት አቶ ተመስገን ጥሩነሕ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ታዬ አጽቀሥላሴ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ከአምስት ዓመታት ገደማ በፊት በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የተፈረመውን ሥምምነት አፍርሷል ሲል ከሰሰ። ከቱኒያዝ የባሕር ዳርቻ ጀልባ ሰጥማ ሕይወታቸውን ያጡ 13 ሱዳናውያን አስከሬን ተገኘ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የእስራኤል ወታደሮች በጋዛ ወደምትገኘው ራፋ ለመግባት እንዲዘጋጁ ትዕዛዝ ሰጡ።
አሜሪካ ከሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ቅርበት ባላቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
አሜሪካ “የሱዳንን ሠላም፣ ጸጥታ ወይም መረጋጋት አደጋ ላይ በሚጥሉ ድርጊቶች” በመሳተፍ በወነጀለቻቸው ሦስት ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች።
የታኅሳስ 29 ቀን 2016 የዓለም ዜና
«የኤርትራ ጦር ከትግራይ ይዉጣ» የአዉሮጳ ሕብረት
የክልሉ የአስተዳደር መዋቅር ባልተዘረጋበት፥ በነዚሁ አካባቢዎች ሪፈረንደም የማድረግ ዝንባሌ በፌደራል መንግስቱ መታየቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሕብረቱ ፓርላማ ልኡካን መገለፁ ተነግሯል።
የዓለም ዜና፤ ኅዳር 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም አርብ
53 ኤርትራዊያን ድንበር ሊሻገሩ ሲሉ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ተያዙ ተባለ
በአገር መከላከያ ኦራል ተሽከርካሪ ተጭነው ድንበር ለመሻገር ሞክረዋል የተባሉ 53 ኤርትራዊያን ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ ።
የሕዳር 16 ቀን 2016 የዓለም ዜና
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ በውይይት መፍትሔ ያገኛል የሚል አቋም አላቸው
ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይ በዓመት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣለች። ሀገሪቱ የሱዳን እና የሶማሊላንድ ወደቦችን በአማራጭነት የምትጠቀም ቢሆንም ከ90 በመቶ በላይ የገቢ ወጪ ንግዷ የሚከወነው በጅቡቲ በኩል ነው። ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው የዐቢይ አቋም ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ተቃውሞ ቢገጥመውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን አላፈገፈጉም
ሙሉ ስርጭት፤ ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ
የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄና የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ አቋም
ሰሞኑን በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች በተለይም አሰብ ዉስጥ ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴና አዳዲስ ጦር ኃይል እየሰፈረ ለመሆኑ መረጃ ደርሷቸዋል
ወዳጅ-ጠላት-ወዳጅ እንደገና-----ኢትዮ-ኤርትራ
አንንዳድ ዘገቦች እንደሚጠቁሙት ደግሞ ሁለቱ ሐገራት ጦራቸዉን በአዋሳኝ ድንበሮች አካባቢ እየሰፈሩ ነዉ።እዉነት ይሆን?
ከፖለቲካ ተንታኝ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠየቅ
የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም
ሙሉ ስርጭት፤ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት
የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነትና የወደብ ጥያቄ
የጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድን መግለጫ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲም አጥብቀዉ ተቃዉመዉታል
የ2015 አበይት ክንዉኖች
ለወትሮዉ የአፍሪቃ ሕብረትንና ሕብረቱ የሰየማቸዉን አደራዳሪዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት የሚወግኑ በማለት የሚቃወማዉ፣ በርካታ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደርድር የነበረዉም ሕወሓት ወይም የትግራይ መከላከያ ኃይል በያኔዉ አዲስ ዓመት አዲስ አቋም የያዘዉ በጦር ሜዳዉ ዉጊያ ክፉኛ ሥለተመታ ነዉ የሚሉ ብዙዎች ነበሩ።አሉም
«የኤርትራዉያንን ባሕልና መከባበርን ሥርዓቱ መትቶታል» ተንታኝ
ማሕደረ ዜና፣ ኤርትራ ድግስ ወይስ ረብሻ
ፖሊስ አንዳስታወቀዉ 150 ተደባዳቢዎች ቆስሉ።19ኙ ክፉኛ ተጎድተዋል።ፖሊስ እንዳለዉ 49 ባልደረቦቹ ተጎድተዋል።39 ተጠርጣሪዎች ታስረዋል።
የዓለም ዜና፤ ነሐሴ 27 ቀን 2015
ርዕደ መሬቱ ደግሞ የመከሰት ዕድል አለው
ርዕደ መሬት በሰሜን ኢትዮጵያ እና በማዕከላዊ ኤርትራ
የዚህ ርዕደ መሬት ንዝረቱ በተለያዩ አካባቢዎች ቢደርስም የአሜሪካ የሥነ ምድር ጥናት እንዳመለከተው ክስተቱ በዋናነት በኤርትራ የወደብ ከተማ በምጽዋ የተከሰተ ነው
ስቶክሆልም-የኤርትራዉያን ግጭት በስዊድን
ከሦስት ሳምንት በፊት ጊሰን-ጀርመን ዉስጥ በተደረገ ድግስ ላይ በተነሳ ተመሳሳይ ግጭት 26 ፖሊሶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል።
በግጭት የታጀበው የኤርትራውያን የባህል ዝግጅት በጊሰን፣ ጀርመን
ከ100 በላይ የግችቱ ተሳታፊዎች በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው ክስ ተመስርቶባቸዋል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 12
የሚቀጥለው ገጽ