You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
41ኛዉ የኢትዮጵያ የባህልና ስፖርት ትርዒት በሰሜን አሜሪካ በድምቀት ጀመረ
በበርካታ ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመላው ዓለም ጭምር በሚታደሙበት በዘንድሮው የአትላንታው ዝግጅት ላይ፣32 የእግር ኳስ ቡድኖች ይሳተፉበታል።
የሰኔ 24 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ከደጋፊዎቹ ነቀፌታ የቀረበበት የፈረንሳይ ቡድን ከቤልጂየም ጋ እየተፋለመ ነው ። ማን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ያልፍ ይሆን?
ለአውሮጳ እግር ኳስ ሩብ ፍጻሜ ማን ይደርስ ይሆን?
ዛሬ ማታ ጀርመን ዴንማርክን በቀላሉ ያሸንፋል ሲሉ ብዙዎች ገምተዋል፤ እናንተስ?
የቦሩስያ ዶርትሙንድ የእግር ኳስ ቡድን ንብረት በሆነው «ሲግናል ኢዱና ፓርክ» ስታዲየም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ዛሬ ማታ አራት ሰአት ላይ ጀርመን የዴንማርክ ቡድንን ይገጥማል ።
የአውሮጳ እግር ኳስ የምድብ «ሠ» የሞት ሽረት ግጥሚያ
በጀርመን አዘጋጅነት የጀመረው 17ኛው የአውሮጳ እግር ኳስ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ ምሽቱን አራት ግጥሚያዎች ይኖራሉ ።
ፖለቲካ በፈረንሳይ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን
በአውሮጳ የሰሞኑ የምክር ቤት ምርጫ ውጤት በፈረንሳይ ፖለቲከኞችን ብቻ አይደለም ያመሰው ። ጉዳዩ በፈረንሳይ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ውስጥም ገብቷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የ2016 ዓ.ም የአውሮፓ ዋንጫ መክፈቻ እና የጀርመን ድል
የ2016 ዓ.ም የአውሮፓ ዋንጫ መክፈቻ እና የጀርመን ድል
የሰኔ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ባለፈው ሳምንት ባደረጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ግጥሚያዎች የጅቡቲንም ማሸነፍ አለመቻሉ አነጋግሯል ። የአውሮጳ እግር ኳስ የፊታችን ዓርብ ይጀምራ
የግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ስፖርት
የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ፍጥጫ፦ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ
የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ፍጥጫ፦ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 12 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዶሀ ዳይመን ሊግ ለድል በቅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ዘንድሮ ዋንጫውን ለማንሳት አንገት ለአንገት ተናንቀዋል ።
የአትሌቲክስ ፤ እግር ኳስ እና ሌሎች ስፖርታዊ መረጃዎች የተካተቱበት የስፖርት ዝግጅት
በሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ባዬርን ሙይንሽንን አሸነፈ
በሻምፒዮንስ ሊግ የደርሶ መልስ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬ ማታ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን በስፔኑ ሪያል ማድሪድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች 2 ለ1 ተሸነፈ ።
ለሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ሪያል ማድሪድ ከባዬርን ሙይንሽን
በሻምፒዮንስ ሊግ የደርሶ መልስ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬ ማታ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን ከስፔኑ ሪያል ማድሪድ ጋ ይጋጠማል ።
ሪያል ማድሪድ ወይንስ ባዬርን ሙይንሽን?
በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ፍልሚያ ዛሬ ማታ ይከናወናል ። የጀርመኑ ባየርን ሙይንሽን ዛሬ በአሊያንትስ አሬና ስታዲየም የስፔኑ ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል ።
የሚያዝያ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
22ኛ ሣምንቱን በያዘው በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጨዋታ በሳምንቱ መጨረሻ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡናና መቻል 1 - 1 በመለያየት ነጥብ ተጋርተው ውጥተዋል።
የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግና የአውሮጳ ሊግ ፍልሚያዎች
በአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ግጥሚያ ዛሬም ማታም 2 ግጥሚያዎች ይኖራሉ ። በምሽቱ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረጉ ግጥሚያዎች፦ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን ከእንግሊዙ አርሰናል ጋ ይፋጠጣል ።
የሚያዝያ 7 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶችን ቻይናዊው ሯጭ ቀድሞ እንዲገባ ሩጫው ሆን ተብሎ ዝግ ማለቱ መነጋገሪያ ሆኗል ። በጉዳዩ ላይ ምርመራ ተጀምሯል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት በፈረንሳይ ፓሪስ ማራቶን በወንድም በሴትም ድል ተቀዳጅተዋል ። ከወሳኙ ድል በኋላ አትሌቶቹን አነጋግረናል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 23 ቀን 2016 የስፖርት መሰናዶ
የመጋቢት 23 ቀን 2016 የስፖርት መሰናዶ
በሰርቢያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ በተካሔደው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች።
ከስፖርት ጋዜጠኛ ዖምና ታደለ ጋ የተደረገው ሙሉ ቃለ-መጠይቅ
የመጋቢት 9 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በዓለምአቀፍ የአትሌቲክስ ፉክክሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። ግብጽ በበላይነት በምትመራው የአፍሪቃ ጨዋታዎች ምሽቱን ኢትዮጵያ 2 ወሳኝ ፉክክሮች ይጠብቋታል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የካቲት 26 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የፕሬሚየር ሊጉ በሳምንቱ መጨረሻ እጅግ አጓጊ ሆኖ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የአትሌቲክስ ዘርፎች አሸናፊ ሆነዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የ3000 ሜትር አሸናፊዎቹ ሂሩት እና ሰለሞን
የካቲት 11 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የሻምፒዮንስሊግ፤ የአውሮጳ ሊግ እና ኮንፈረስ ሊግ ግጥሚያዎች በቀጣይ ቀናት ይከናወናሉ ። በአትሌቲክሱ ዘርፍ ኢትዮጵያውያን በዓለም መድረክ እንደተለመደው ድል ተቀዳጅተዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
አትሌቲክስ እና ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች የተቃኙበት ዘገባ ።
የየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የክብደት ስፖርት አፍቃሪዋ ብሩክታዊት
ብሩክታዊት በውጭው ዓለም ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው የሰውነት ማነጽ ወይም ግንባታ ( Body Building ) ላይ አተኩራለች።
የጥር 20 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአፍሪቃ እግር ኳስ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያዎች አስደማሚ በሆነ መልኩ ቀጥለዋል ። በ10 ተጨዋቾች የተወሰነው የኤኳቶሪያል ጊኒ በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ለጊኒ እጅ መስጠቱ ብዙዎችን አስቆጭቷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥር 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስተናገደ 3ኛ ዙር ላይ ደርሷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ከአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ-ገብርኤል ጋ የተደረገውን ሙሉ ቃለ መጠይቅ እዚህ ያገኛሉ
የጥር 6 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ ፍልሚያ ያልተጠበቁ ቡድኖች ጠንካራ ቡድኖችን ጉድ አድርገዋል ። ግብፅ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ለጥቂት ከሽንፈት ስትተርፍ፤ ጋና ያልተጠበቀ ሽንፈት ተከናንባለች።
የጀርመን የኳስ «ንጉሠ-ነገሥት» የ78 ዓመቱ ፍራንስ ቤከን ባወር አረፈ
በጀርመን እግር ኳስ ታሪክ ስመ ጥር ዝና ካተረፉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የ78 ዓመቱ ፍራንስ ቤከን ባወር ትናንት ማረፉ ተገለጸ ።
የታኅሣሥ 29 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ቅዳሜ ስለሚጀምረው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ቃለ መጠይቅ አለን። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፈጣን ሰአት ስላስመዘገበችበት የዱባይ ማራቶን ሩጫና የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ግጥሚያ ዘገባ ይኖረናል።
ከስፖርት ጋዜጠኛ ዖምና ታደለ ጋ የተደረገው ሙሉ ቃለ መጠይቅ እዚህ ይገኛል
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታህሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የስፖርት ዝግጅት
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 2 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ