You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የጥር 5 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዱባይ ማራቶን በወንድም በሴትም ፉክክር በበላይነት አጠናቀዋል ። በኤፍ ኤ ካፕ እግር ኳስ ግጥሚያ አርሰናል በፍጹም ቅጣት ምት መለያ ተሸንፏል ።
የሰርከስ ድሬ ዳዋ የስራ እንቅስቃሴ
በቅርቦቹ አመታት ከሀገር ውስጥ ባለፈ በአውሮፓ አእና ሌሎች አለማት ውድድሮች በመሳተፍ የተለያዩ ውጤቶች ማግኘት ችሏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በሳምንቱ መጨረሺያ ላይ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ቁልቁል ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ
የታህሳስ 21 ቀን 2017 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
አትሌቲክስ ስፖርት እና የእግር ኳስ ዘገባዎች
የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች በያዝነው ወር ይካሄዳሉ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 7 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ውዝግቡ ቀጥሏል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በ10 ተጨዋቾች የተጋጠመው መሪው ሊቨርፑል ነጥብ ተጋርቷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 23 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም መድረክ ምርጥ ተብለው ተመርጠዋል፤ ለድልም በቅተዋል ። ግብጻውያን የእግር ኳስ አጥቂዎች በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ እና ጀርመን ቡንደስ ሊጋ ገንነዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ሊቨርፑል ተቀናቃኞቹ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልን ወደ ኋላ ትቶ በመሪነቱ እየገሰገሰ ነው ። ከማንቸስተር ሲቲ በ8 ከሌላኛው ዋነኛ ተፎካካሪው አርሰናል ደግሞ በ9 ነጥብ ርቋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 09 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአውሮጳ የኔሽንስ ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች ጀርመን እና እንግሊዝ ተጋጣሚዎቻቸውን የግብ ጎተራ አድርገው ሸንተዋል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 25 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የ58 ዓመቱ የከባድ ሚዛን ቡጢኛ ማይክ ታይሰን የልጅ ልጁ ከሚሆነው ሌላ የከባድ ሚዛን ቡጢኛ ጋር ሊፋለም የተያዘለት ቀጠሮ እየተቃረበ ነው ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 11 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቶሮንቶ እና በአምስተርዳም የማራቶን ሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውይና አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል ።
የጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 04 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቤርሊን ማራቶን ከሁለት ሳምንት በፊት የውድድሩ ሙሉ ለሙሉ አሸናፊዎች ሁነው በቺካጎው ኬንያውያን ለምን በለጡ?
ሣምታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው ። ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናልም እግር በእግር እየተከተሉ ነው ።
የመስከረም 20 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዛሬው የስፖርት መሰናዶዋችን በተለይ ኢትዮጵያውያን አመርቂ ውጤት ስላስመዘገቡበት የቤርሊን ማራቶን የሩጫ ፉክክር ሰፋያለ ዘገባ ይኖረናል ። ፕሬሚየር ሊግና ቡንደስሊጋንም ቃኝተናል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 13 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
እጅግ ተጠባቂ በነበረው የማንቸስተር ሲቲና አርሰናል ፍልሚያ ሲቲ በሜዳው ጉድ ከመሆን ተርፏል ። አርሰናል ሙሉ ግማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜውን አንድ ተጨዋች ጎድሎበትም አይበገሬነቱን ዐሳይቷል ።
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 6 ቀን 2017 የስፖርት ዝግጅት
የስፖርት ዝግጅት
የመስከረም 6 ቀን 2017 ስፖርት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 27 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያ በፓሪስ ፓራሊምፒክ በወርቅ ተሽቆጥቁጣለች ። ማንቸስተር ዩናይትድ በገዛ ሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ጉድ ሆኗል ። በሊቨርፑል የ3 ለዜሮ ብርቱ ቅጣት ደርሶበታል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 20 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ፤ ቸልሲ አርሰናል እና ሊቨርፑል ድል ሲቀናቸው፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
አልሻል ያለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ መፍትሄው ምን ይሆን ?
የኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መድረክ የአትሌቲክስ ውድድር ተሳትፎ ወደ ጎርጎሪዮሱ 19 60ዎቹ ወደ ኋላ ይመልሰናል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዉጤት ቁልቁል መሄዱ አሳስቦናል ፤ ባለሞያዎች
የነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የሴቶች ማራቶን በፓሪስ ኦሎምፒክ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሐምሌ 29 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የፓሪስ ኦሎምፒክ ቀጥሏል ። በዐሥር ሺህ ሜትር የወንዶች ፉክክር የብር ሜዳሊያ ያገኘችው ኢትዮጵያ በሴቶቹ አምስት ሺህ እና ስምንት መቶ ሜትር ፉክክር ምሽቱን ተጨማሪ ሜዳሊያ ትጠብቃለች ።
የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል
የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል
የሐምሌ 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አንጋፋ አትሌቶች የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አትሌቶች በሚል ስማቸው በዓለም መድረክ ጎልቶ ተጠርቷል ። የፓሪስ ኦሎምፒክ ሊጀመር አራት ቀናት ብቻ ቀርተውታል ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሐምሌ 8 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
«ሦስቱ አናብስት» ትናንት የቀያዮቹ አጥርን መስበር አቅቷቸው ጥርስ አልባ ሆነው አምሽተዋል ። ሊዮኔል ሜሲ በተጎዳበት የኮፓ አሜሪካ ፍጻሜ አርጀንቲና አሸነንፋ ዋንጫ ወሰደች
ስፔንን ለድል ያበቁት የዘር ሐረጋቸው ከአፍሪቃ የሚመዘዝ ተጨዋቾች
ስፔን እንግሊዝን በአውሮጳ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ 2 ለ1 ድል ነስታ ስትቦርቅ ፥ የዘር ሐረጋቸው ከአፍሪቃ ከሚመዘዝ ቤተሰብ የተወለዱ 2 ተጨዋቾች ታላቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ።
አርጀንቲና የደቡብ አሜሪካ (ኮፓ አሜሪካ) ዋንጫን አሸነፈች
አርጀንቲና የደቡብ አሜሪካ (ኮፓ አሜሪካ) ዋንጫን ለ16ኛ ጊዜ አሸንፋ በማንሳት ክብረ ወሰን ሰበረች ። አርጀንቲና እሁድ ዕለት በፍጻሜው 1 ለ0 ያሸነፈችው ኮሎምቢያን ነው ።
የሀምሌ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 1 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ