You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የታኅሣሥ 12 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በፕሬሚየር ሊጉ ሊቨርፑል ግስጋሴውን ቀጥሏል። አርሰናል ቊልቊለቱን ተያይዞታል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በተደረጉ ግጥሚያዎች ማንቸስተር ዩናይትድ በስድስት ሊቨርፑል በ7 ግቦች ተንበሽብሸዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 5 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ፕሬሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ተጀምረዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል ትናንት የመሪነት እድሉን አጨናግፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 28 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድር ፋሲል ከነማ ከዩኤስ ሞናስቲር ጋር ተጫውቶ ቢያሸንፍም ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ ዕድሉን ግን ባለቀ ሰአት አምክኗል። በ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 21 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የአርጀንቲናዊው የኳስ ጠቢብ ሞት ሰበብ ላይ ፖሊስ ምርመራ ጀምሯል። በፎርሙላ 1 የመኪና ሽቅድምድም ትናንት አንድ አሽከርካሪ ከሚንቀለቀል እሳት ውስጥ መጠነኛ ጉዳት ብቻ ደርሶበት ወጥቷል።
የኅዳር 14 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ተጨዋቾች በሚፎካከሩበት የእግር ኳስ ግጥሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ ቡድን ተሸንፏል። በእ
ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲያካኺድ ተወስኗል
የኅዳር 7 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከኒጀር አቻው ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ የማጣሪያ የመልስ ግጥሚያውን በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲያካኺድ ተወስኗል።
የጥቅምት 30 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከኒጀር አቻው ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ የማጣሪያ ግጥሚያ ወደ ኒያሚ ዛሬ ጠዋት ማቅናቱ ተዘግቧል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 23 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ኤቨርተን የመሪነቱን ሥፍራ ለሊቨርፑል አስረክቧል። ከኮሮና ያገገመው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በጣሊያን ሴሪ ኣ ኹለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 16 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር ባደረጋቸው የወዳጅነት ግጥሚያዎች ለሁለት ጊዜያት ተሸንፏል። ቡድኑ በቀጣይ የአፍሪቃና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያዎች ምን ማሻሻል ይገባዋል?
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 9 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የሊቨርፑሉ የመሀል ተከላካይ ጂርጂል ቫንጃይክ ጉልበቱ ላይ በደረሰበት ጉዳት ለወራት ከውድድር ይርቃል መባሉ አስደንጋጭ ዜና ኾኗል። ኮልንና ሻልከ የመጀመሪያ ነጥባቸውን ትናንት አስመዝግበዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 2 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የአዐሥር ሺህ ሜትር የአውሮጳ ክብረወሰን በትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኔዘርላንድ ሯጭ ተሰብሯል። በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም የዓለም ክብረወሰን ላይ ተደርሷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 25 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በለንደን ድል ተቀዳጅተዋል፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት 5ቱ የኮሮና ተሐዋሲ እንደተገኘባቸው ተዘግቧል። ማንቸስተር ዩናይትድ እንደ ሊቨርፑል የጎል ጎተራ ኾኗል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 18 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መሰየሙን ዛሬ ይፋ አድርጓል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ኃያል የሚባሉት ቡድኖች ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል።
የመስከረም 11 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በጀርመን ቡንደስሊጋ ታዳሚያን በተወሰነ ደረጃ ስታዲየም መግባት ተፈቅዶላቸዋል። ባየር ሙይንሽን ከሻልከ ጋር ባደረገው የመክፈቻ ግጥሚያ ግን ተመልካቾች ስታዲየም እንዳይገቡ ተከልክለው ነበር።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 4 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመን ቡንደስ ሊጋ የዘንድሮ ውድድር የፊታችን ዐርብ ይጀምራል። ኢራናዊው የነጻ ትግል ፍልሚያ ባለድል የሞት ቅጣት ተፈጸመበት። እንዲሁም ተጨማሪ ዘገባዎችን አካተናል።
የጳጉሜ 2 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ትናንት ከስዊዘርላንድ ጋር ባደረገው ግጥሚያ ነጥብ ጥሏል። በሜዳ ቴኒስ ግጥሚያ ዝነናው ኖቫክ ጄኮቪች በሠራው ስኅተት ከውድድሩ ተሰናብቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ሮቤርት ሌቫንዶቭስኪ የዓመቱ የጀርመን ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተሰኘ። ሊዮኔል ሜሲ እና ባርሴሎና እንደተወዛገቡ ነው። በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድ ፌራሪ ከባድ ሽንፈት ገጥሞታል።
የነሐሴ 18 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በሺህዎች የሚቆጠሩ የፖሪስ ሳን ጄርማ ደጋፊዎች በቡድናቸው ሽንፈት በመበሳጨት በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ እና ማርሴይ ለአመጽ አደባባይ ወጥተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 11 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመኖቹ ኤር ቤ ላይፕሲሽና ባየር ሙይንሽን የግማሽ ፍጻሜ ውድድራቸውን ነገና ረቡዕ ያከናውናሉ። የፈረንሳዮቹ ፓሪስ ሴንጀርሜንና ኦሎምፒክ ሊዮን የጀርመኖቹ ኹለት ቡድኖች ተጋጣሚ ናቸው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 4 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመን 2 ቡድኖች ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ወሳኝ ውድድራቸውን በዚህ ሳምንት ያካሂዳሉ። የአውሮጳ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያም ዛሬና ረቡዕ ይከናወናል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሐምሌ 27 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመን ቡድኖች ወደ ሩብ ፍጻሜ እና ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ የሚጠብቃቸውን ውድድር ለማካሔድ ዝግጅቶቻቸውን አጠናቀዋል። የጣሊያን ሴሪኣ ትናንት ተጠናቋል፤ ጁቬንቱስ የዋንጫው ባለቤት ኾኗል።
ስፖርት፤ ሐምሌ 20 ቀን 2012 ዓ.ም
ስፖርት፤ ሐምሌ 20 ቀን 2012 ዓ.ም
ስፖርት፤ ሐምሌ 20 ቀን 2012 ዓ.ም
የሐምሌ 13 ቀን 2012 የስፖርት ዝግጅት
የስፖርት ጥንቅር፤ ሰኞ ሐምሌ 6፣ 2012 ዓ.ም
የስፖርት ጥንቅር፤ ሰኞ ሐምሌ 6፣ 2012 ዓ.ም
የስፖርት ጥንቅር፤ ሰኞ ሐምሌ 6፣ 2012 ዓ.ም
የሰኔ 29 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ባየር ሙይንሽን ኹለተኛ ዋንጫውን አሸንፎ ወስዷል። አሰልጣኝ ሐንሲ ፍሊክ ከረፍት መልስ ዐይናቸውን የሚያሳርፉት ሦስተኛው እና ወሳኙ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ላይ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኔ 22 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በጀርመን ቡንደስሊጋ የዘንድሮ ውድድር ወራጅ ቃጣና ግርጌ የሚገኘው ቬርደር ብሬመን እና ከኹለተኛ ዲቪዚዮን ያደገው ሐደልሃይደን የደርሶ መልስ ግጥሚያ ብቻ ይቀራል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ ድል ቀናዉ
ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ ድል ቀናዉ
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 9 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ