You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት፤ ሐምሌ 5፤ 2013 ዓ.ም
ስፖርት፤ ሐምሌ 5፤ 2013 ዓ.ም
ስፖርት ፦ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓም
ስፔንና ጣሊያን ለግማሽ ፍፃሜ የሚያገናኘው የአውሮጳ ዋንጫ ግስጋሴውን ቀጥሏል።
የሰኔ 28 ቀን 2013 ዓም የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኔ 21 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ወደ አውሮጳ ሻምፒዮንስ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው ፍልሚያ ጀምሯል። በነገው ዕለት ጀርመን ከእንግሊዝ ዌብሌይ ስታዲየም ውስጥ ያጋጠማሉ። እስካሁን ያልተጠበቊ ውጤቶች ተመዝግበዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኔ 07 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ቅዳሜ ዕለት በነበረው የዴንማርክ እና ፊንላንድ ግጥሚያ አማካዩ ክርስቲያን ኤሪክሰን በድንገት ሜዳ ውስጥ መዝለፍለፉ በርካቶችን አስደንግጧል።
የግንቦት 30 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኔዘርላንድስ አትሌት ሲፋን ሐሰን በኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ላለፉት አምስት ዓመታት ተይዞ የቆየውን ክብረወሰን መስበር ችላለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዜና
የግንቦት 23 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የአውሮጳ እግር ኳስ ፍልሚያ ሊጀምር ከሁለት ሳምንት በታች ይቀረዋል። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ሁለት የቀድሞ ተጨዋቾችን ልምድ እና ብቃት ከሁለት ዓመት ቆይታ በኋላ ዳግም ያስፈለገው ይመስላል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 16 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ፦ ሳዲዮ ማኔ ሊቨርፑልን ከጭንቀት ታድጎ ለሻምፒዮንስ ሊግ አብቅቷል።
የግንቦት 9 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
አሊሰን ቤከር ሊቨርፑልን በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ከጭንቀት ታድጓል። የቡድኑ የሻምፒዮንስ ሊግ የመነመነ ተስፋንም አለምልሟል። በሴልታቪጎ የ2 ለ 1 የተሸነፈው ባርሴሎና ከዋንጫ ውድድሩ ወጥቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 2 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ዓለም በአጓጊነቱ የሚጠብቀው የቶኮዮ ኦሎምፒክ ውድድር በተቃረበበት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ዱላ ቀረሽ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል።
የሚያዝያ 25 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ኦልትራፎርድ ውስጥ ተምመው በመግባት ተቃውሞዋቸውን ገልጠዋል። ትናንት ከሊቨርፑል ጋር የነበረው ግጥሚያም ተሰርዟል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 18 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ቡንደስሊጋው ሊጠናቀቅ ጫፍ ደርሷል። በሻምፒዮንስ ሊጉ ነገ እና ከነገ በስተያ የግማሽ ፍጻሜ ፍልሚያ ሁለት የእንግሊዝ ቡድኖች የስፔን እና የፈረንሳይ ብርቱዎችን ይገጥማሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 11 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
12 ቡድኖች ከአውሮጳ እግር ኳስ ተገንጥለው የአውሮጳ ሱፐር ሊግን ለመጀመር መወሰናቸው ውዝግብ ፈጥሯል። የጀርመን ቡድኖች በሱፐር ካፑ አይካፈሉም ተብሏል።
የሚያዝያ 04 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረገው ዓለም አቀፍ የወዳጅነት ግጥሚያ በሉሲዎቹ የ11 ለ0 ብርቱ ሽንፈት ገጥሟታል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 27 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ለአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ነገ እና ከነገ በስትያ ወሳኝ ግጥሚያዎች ይከናወናሉ። ማንቸስተር ሲቲ የሻምፒዮንስ ሊጉን ጨምሮ 4 ዋንጫዎችን ወስዶ ታሪክ ለመድገም እየተንደረደረ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሙሉ ስርጭት
የመጋቢት 20 ቀን 2013 ዓም ሙሉ ስርጭት
የመጋቢት 20 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ዋሊያዎቹ ለአፍሪቃ ዋንጫ የማጣሪያ ግጥሚያቸውን ነገ አይቮሪ ኮስት ዋና ከተማ አቢጃን ውስጥ ያከናውናል።
የመጋቢት 13 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካር ከነገ በስትያ ዋሊያዎቹን ይገጥማል። በፕሬሚየር ሊጉ ዌስትሀም እና አርሰናል ተጋጥመው ነጥብ መጣላቸው ለሊቨርፑል በጅቶታል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ዋሊያዎቹ ከነገ በስትያ ባሕር ዳር ውስጥ ነበልባሎቹን ይገጥማሉ። ነገ እና ከነገ በስትያ የጀርመን ሁለት ቡድኖች ለሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ግጥሚያቸውን ያከናውናሉ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ፉክክር ማንቸስተር ሲቲን የሚያቆመው አልተገኘም። ሆዜ ሞሪኞ በሰሜን ለንደን ደርቢ ግጥሚያ በአርሰናል ለተረታው ቡድናቸው የመሀል ዳኛውን ተጠያቂ አድርገዋል።
የመጋቢት 06 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ዋሊያዎቹ ከነገ በስትያ ባሕር ዳር ውስጥ ነበልባሎቹን ይገጥማሉ። ነገ እና ከነገ በስትያ የጀርመን ሁለት ቡድኖች ለሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ግጥሚያቸውን ያከናውናሉ።
የመጋቢት 6 ቀን 2013 ዓ ም ሙሉ ስርጭት
የየካቲት 29 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመኑ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ውጤት ርቆት እያሽቆለቆለ ነው። ዶርትሙንድን በአንድ ወቅት ከፍ ከፍ አድርገውት የነበሩት ጀርመናዊ አሰልጣኝ ሊቨርፑልን ከገጠመው መከራ ሊታደጉት አልቻሉም።
የየካቲት 22 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ኤቨርተን ዛሬ ማታ ወሳኝ ግጥሚያውን ያከናውናል። ከበላዩ ስድስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል ከተደጋጋሚ ሽንፈት በኋላ ለድል በቅቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት
የየካቲት 08 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ፒየር ኤመሪክ አውባሜያንግ ሔትትሪክ በመሥራት አርሰናልን ለድል አብቅቷል። እንደ ማንቸስተር ሲቲ ሌስተር ሲቲም ሊቨርፑል ላይ በግብ ተምነሽንሾበታል።
የየካቲት 1 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ ማንቸስተር ሲቲ ዋንጫ የማግኘት ዕድሉን አስፍቷል። ሊቨርፑልን በሜዳው 4 ለ1 በማንኮታኮትም ለዋንጫ ሽሚያ የነበረውን ዕድል አጥብቦበታል።
የጥር 24 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ ማንቸስተር ዩናይትድ ማንቸስተር ሲቲ ላይ ለመቅረብ እና ከሊቨርፑል በነጥብ ለመራቅ የነበረውን ዕድል አምክኗል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥር 17 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ፍራንክ ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ተሰናበተ። በኤፍ ኤ ካፕ ያልተጠበቊ ውጤቶች ተከስተዋል። ማንቸስተር ሲቲ ዝቅተኛ ዲቪዚዮን በሚገኝ ቡድን ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ ለድል በቅቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሳምንታዊው ስፖርት
የጥር 3 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የተከላካይ ክፍተቱን መሸፈን የተሳነው መሪው ባየር ሙይንሽን ላይፕትሲሽን የሚበልጠው በሁለት ነጥብ ብቻ ነው። በፕሬሚየር ሊጉ መሪው ሊቨርፑል አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 26 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 26 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 19 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ሊዮኔል ሜሲ ከባርሴሎና ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሊያቀና እንደሚችል እየተነገረ ነው። ሊቨርፑል ወራጅ ቃጣና ታች ከሚገኝ ቡድን ጋር ተጋጥሞ ማሸነፍ ተስኖታል፤ የፕሬሚየር ሊጉን ግን እየመራ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 8 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ