You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ጥር 9 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በርካታ ወሳኝ ተጨዋቾች ለአፍሪቃ ዋንጫ ካሜሩን ባቀኑበት በአሁኑ ወቅት በተከናወነው የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል።
የዋሊያዎቹ 2ኛ ግጥሚያ በካሜሩን
33ኛው የአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ ላይ ዘንድሮ ተሳታፊ የኾነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከአዘጋጅ ሀገሯ ካሜሩን ጋር ሁለተኛ ግጥሚያውን ያከናውናል።
ጥር 2 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን፦ ስለ ትናንቱ የኢትዮጵያ እና የኬፕ ቬርዴ የአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ ግጥሚያ ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል። ተጨማሪ አጫጭር የስፖርት ዘገባዎችንም አካተናል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የአዲስ አበባ ስታድዮም ግንባታ መጓተት
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ፕሮጀክቱን ተዘዋወረው ከጎብኙት በሃላ የነበረበትን የዶላር ችግር እንደተቀረፈለት ተገልጿል።
ታኅሣሥ 18 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ቸልሲ እና ሊቨርፑል ለእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ሁለተኛው ዙር የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድሮች በልውጡ ኦሚክሮን ተሐዋሲ የተነሳ ያለተመልካቾች እንደሚከናወኑ ተገልጧል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ታኅሣሥ 11 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በርካታ ጨዋታዎች በተሰረዙበት የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ግጥሚያዎች ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ተጋጣሚዎቻቸው ላይ አራት አራት ግቦችን ከመረብ አሳርፈዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 4 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው። በጀርመን ቡንደስሊጋ ባየርን ሙይንሽን በመሪነቱ እየገሰገሰ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ኅዳር 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቡንደስሊጋው ቦሩስያ ዶርትሙንድ ዳግም መሪር ሽንፈት ቀምሷል። በሻምፒዮንስ ሊጉ አሰልጣኙ ተስፋ ሰንቀዋል።
ኅዳር 20 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ለዓለማችን ምርጥ የእግር ኳስ ተጨዋች ፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ ውስጥ ምሽቱን የወርቅ ኳስ ሽልማት ይበረካታል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ኅዳር 13 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ነገ እና ከነገ በስትያ 16 የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ኅዳር 6 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ግጥሚያዎች ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ ጋና ማለፏን አረጋግጣለች። ከአውሮጳ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ የማጣሪያ ግጥሚያውን በሰፋ የግብ ልዩነት በድል አጠናቋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 29 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ ሃገራት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የቡሩንዲ አቻውን በማሸነፍ ለፍጻሜ በቅቷል።
የጥቅምት 22 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ ሃገራት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር ትናንትና እና ከትናንት በስትያ ድል ቀንቶታል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 15 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ብርቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። አሰልጣኙን ማን ይተካቸው የሚለው ጥያቄ ተጠናክሯል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 08 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
አምስተኛ፣ ሰባተኛ እና ዐሥረኛ ከመሀል ኬንያውያቱ ተዘነቁ እንጂ የፓሪስ ማራቶን ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያውያቱ ነበር ማለት ይቻላል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 1 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በሜዳው የ3 ለ1 ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ጆሐንስበርግ ከተማ ውስጥ በነገው ዕለት ያከናውናል።
የመስከረም 24 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በለንደን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ድንቅ የሚባል ጨዋታ ዐሳይተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 17 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል ባልተጠበቀ ሁኔታ ቶትንሀም ሆትስፐርን ድል አድርጓል። መሪው ሊቨርፑል ከታችኛው ዲቪዚዮን በመጣ ቡድን ነጥብ ጥሏል።
የመስከረም 10 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየሚየር ሊግ የማንቸስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ ዳቪድ ዴ ኼአ ቡድኑን ባለቀ ሰአት ነጥብ ከመጣል ታድጓል። በሻምፒዮንስ ሊግ ድል የቀናው ሊቨርፑል የመሪነቱን ስፍራ ተቆናጧል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 03 ቀን፣ 2014 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም ለ7 ጊዜያት የዓለማችን ኮከብ የኾነው ሌዊስ ሐሚልተን ትናንት በውድድር ወቅት ለጥቂት ከከባድ አደጋ ተርፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጳጉሜ 01 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪቃ እግር ኳስ ማኅበራት አማካሪ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬም ድል ቀንቶታል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 24 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በግማሽ ማራቶን የሩጫ ፉክክር ክብረወሰን ሰብራለች። ሊዮኔል ሜሲ ለፓሪ ሳንጃርሞ የመጀመሪያ ግጥሚያውን አከናወነ። እምባፔ ኮከብ ኾኖ አምሽቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 17 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የፕሬሚየር ሊግ እና ቡድንደስሊጋ የእግር ኳስ ግጥሚያዎችን እንዳስሳለን። በዓለም የአትሌቲክስ ፉክክር አራተኛ ደረጃ ያገኘው የኢትዮጵያ ቡድንን በተመለከተም ቃለ መጠይቅ ይኖረናል።
የነሐሴ 10 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን በቶክዮ ኦሎምፒክ የ2020 ውድድር የተጠበቀውን ያህል ውጤት ባለማስመዝገቡ የስፖርት ኮሚሽን ትናንት ይቅርታ ጠይቋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 3 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ሊዮኔል ሜሲ ከባርሴሎና በእንባ ተውጦ መሰናበቱ በርካታ አድናቂዎቹን ሆድ አስብሷል።
የባህል መድረክ፦ የአፋር ባህላዊ ስፖርት ኮኦሱ
የአፋር ባህላዊ ስፖርት ኮኦሱ
የአፋር ባህላዊ ስፖርት ኮኦሱ
የሐምሌ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
የሐምሌ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ስፖርት፤ 19.11.2013
የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
የሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
የእንግሊዙ የእግር ኳስ ቡድን አዲስ ታሪክን መፃፍ አልቻለም
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 7 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ