You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ኢትዮጵያውያን የደመቁበት የኦሪጎን አትሌቲክስ ሻምፒዮና
ትናንት እሁድ በተደረገ የወንዶች የማራቶን ውድድር የሻምፒዮንውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ አሸናፊ መሆን ችሏል።
ሳምንታዊ ስፖርታዊ ዝግጅቶች
የሐምሌ 4 ቀን 2014 ዓ/ም የስፖርት ዘገባ
የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ተጨዋቹ የአዲሱ የውድድር ዘመን ዕቅዳቸው አካል እንጂ ለሽያጭ እንማይቀርብ አስረግጠው ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ
ዝግጅት እስከ ቅዳሜ ሐምሌ ሁለት ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ የፌዴሬሽኑ ኘሬዚዳንት አቶ ዐቢይ ኑርልኝ ለዶይቸ ቨለ ተናግረዋል።
በቆጂ ሥመጥር አትሌቶችን ማፍራት ለምን ተሳናት?
በቆጂ አሁን አሁን አሁን ስመ ጥር አትሌቶችን እንደ ቀድሞ ማፍለቅ የተሳናት ለምን ይሆን?
በቆጂ ብርቱ አትሌቶችን ማፍራት ምነው ተሳናት?
በአንድ ወቅት ዓለምን ያስደመሙ አትሌቶች ይፈልቁባት የነበረችው በቆጂ አሁን አሁን ስመ ጥር አትሌቶችን እንደ ቀድሞ ማፍለቅ የተሳናት ለምን ይሆን?
የሰኔ 20 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ብርቱ ፉክክር የታየበት የቤትኪንግ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ ወደ ፍጻሜው ተቃርቧል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኔ 13 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የፓሪስ ዳያመንድ ሊግ ባለድል አትሌት ሰለሞን ባረጋን አነጋግረናል። ፋሲል ከነማና ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ የሻምፒዮንስ ሊግና ኮንፌዴሬሽን እግር ኳስ ውድድሮች ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ ታውቋል።
የሰኔ 6 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በማላዊ ሜዳ ቆይታው ከወጪ ቀሪ አስልቶ «ትርፍ» ማስመዝገቡን ገልጧል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 29 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በ22ኛው የአፍሪቃ አትሌቲክስ ውድድር ለመሳተፍ ዛሬ ሞሪሺየስ ገብቷል። ፖላንድና ኔዘርላንድስ ውስጥ በተከናወኑ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን ድል ቀንቷቸዋል።
የግንቦት 22 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በበርካቶች ዘንድ እጅግ በልዩ ኹኔታ ሲጠበቅ የነበረው የሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል የፍጻሜ ግጥሚያ አዘጋጇ የፓሪስ ከተማን ወደ ኹከት እና ብጥብጥ ቀይሮት ነበር።
ግንቦት 15 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ፋሲል ከነማ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ መግታት ችሏል። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አስደማሚና ልብ አንጠልጣይ ሆኖ ትናንት ሲጠናቀቅ ማንቸስተር ሲቲ ዋንጫውን በእጁ አስገብቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 8 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን በደጋፊዎቹ ፊት እንዲያደርግ አልተፈቀደለትም።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 1 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሚያዝያ 24 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
እድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች አዳጊ ኢትዮጵያውያት የእግር ኳስ ተጨዋቾች ወደ ዓለም ዋንጫ ለመግባት ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል። አርሰናል ወሳኝ የሆነውን ድሉን አስመዝግቦ ደጋፊዎቹን አስቦርቋል።
የሚያዝያ 17 ቀን 2014 ሙሉ ሥርጭት
ሚያዝያ 17 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በማራቶን የሩጫ ፉክክሮች ድል ተቀዳጅተዋል። አዲስ የተወለደ ልጁን በሞት ያጣው ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ወበፕሬሚየር ሊግ ለማንቸስተር ዩናይትድ 100ኛ ግቡን አስቆጥሯል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 10 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
እድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ አዳጊ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ለመሆን መንገዳቸው እያመቻቹ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሚያዝያ 3 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ግጥሚያዎች ነገና ከነገ በስትያ ይከናወናሉ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ውብ የእግር ኳስ ግጥሚያ ትናንት መሪው ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ከሊቨርፑል ጋር አቻ ወጥቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 26 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ለነገው የሩብ ፍጻሜ የሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ ሊቨርፑል ወደ ፖርቹጋል ሙሉ ቡድኑን ይዞ እንደሚያቀና የተጎዱ ተጨዋቾች ማገገማቸውንም ጀርመናዊው አሰልጣኝ ይፋ አድርገዋል
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 19 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ተሰላፊ ለመሆን ፉክክሩ ቀጥሏል። ጣሊያንን በአለቀ ሰአት ጉድ የሠራችው ሰሜን መቄዶንያ ነገ ማታ ለፍጻሜው ትጋጠማለች።
የመጋቢት 12 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የቀድሞው የአርሰናል አጥቂ በነገሰበት የኤል ክላሲኮ ምሽት ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን በሜዳው ቤርናቤዮ ጉድ አድርጎታል። ኢትዮጵያ በቤልግሬድ የዓለም አትሌቲክስ ፉክክር ገናለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 05 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ዛሬ ማታ ወሳኝ ግጥሚያውን ያከናውናል። ትናንት አርሰናል እና ቸልሲ ድል ቀንቷቸዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የካቲት 28 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ሲቲ፣ ባየርን ሙይንሽን፣ ኢንተር ሚላን፣ ሊዛቦን፣ ፓሪ ሳንጃርሞ፣ ሪያል ማድሪድና ዛልስቡርግ ለአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ተፋጠዋል። ግጥሚያው ነገና ረቡዕ ማታ ይቀጥላል።
የአድዋ ድል በዓልና የምንሊክ አደባባይ
መንግስት የአድዋ ድል ላለፉት 100 ዓመታት ገደማ የተከበረበትን የምኒልክ አደባባይ ከመከበሪያ ስፍራነት ለመቀየር እሞከረ ነው በማለት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አማረሩ።
የብስክሌት አገልግሎት መዳከምና ዳግም ትንሣኤ በባሕር ዳር
የብስክሌት አገልግሎት መዳከምና ዳግም ትንሣኤ በባሕር ዳር
የየካቲት 14 ቀን 2014 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
ከልጅነት እስከ የቴኳንዶ ማስተር የደረሰው የምህረት ከድር የስፖርት ሕይወት
የዓለም ቴኳንዶ ማስተሯ ምሕረት ከድር እና የቴኳንዶ ስፖርት
ባለፈው ክረምት ጃፓን ባዘጋጀችው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይም ተሳታፊ ከነበሩ ልዑክ መሃከል ነበረች፡፡
ጥር 30 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
33ኛውን የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ልዩ ብቃታቸውን ያስመሰከሩት ሴኔጋሎች ለመጀመሪያ ጊዜ በእጃቸው አስገብተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ጥር 23 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኮሮና ክትባት ጉዳይ የኤርትራ ብርቱ የብስክሌት ጋላቢዎችን ከርዋንዳው የዘንድሮ ፉክክር ውጪ አድርጓቸዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ጥር 16 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ ግጥሚያ ያልተጠበቁ ክስተቶች ተመዝግበዋል። ውድድሩ ቀጥሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 6 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ