You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የታኅሣሥ 24 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ የኳስ ንጉሡ ፔሌ ስንብት ዛሬ እየተካሄደ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
«ፔሌ» የሚለውን ስም የኳስ ንጉሡ እንዴት አገኘ?
ሲወለድ በቤተሰቦቹ የተሰጠው ስም ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ (Edson Arantes do Nascimento) ነበር። ብዙዎች የሚያውቁት «ፔሌ» በሚለው አጠር ያለው የቅጽል መጠሪያው ነው።
ፔሌ፦ ብራዚሊያዊው የኳስ ንጉሥ ስንብት
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫን ለሦስት ጊዜያት በመውሰድ ብቸኛው የኳስ ሰው፤ ኤድሰን አራንቴስ ናሲሜንቶ፤ በይበልጥ በሚታወቅበት ስሙ ፔሌ ከዚህ ዓለም ተለይቷል።
የዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
አርጀንቲናን ከ36 ዓመታት በኋላ ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ የፍጻሜ ድል ያበቃው የትናንቱ ግጥሚያና የአዘጋጇ ካታር መዝጊያ ሥርዓት እጅግ አስደማሚ ነበር።
የታኅሣሥ 3 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የቃጠር የዓለም እግር ኳስ ውድድር የበርካቶችን ቀልብ እንደገዛና ልብ እንዳንጠለጠለ ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ነው። የፍጻሜው ተጋጣሚዎች ነገና ከነገ ወዲያ በሚደረጉ ሁለት ግጥሚያዎች ይለያሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
አፍሪቃዊቷ ሞሮኮ በአስደማሚ የኳስ ጥበብ ስፔንን አሸነፈች!
ስፔንና ሞሮኮ በዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ ዛሬ ባደረጉት ግጥሚያ መደበኛው 90 ደቂቃም በጭማሪው 30 ደቂቃ ያለምንም ግብ ተጠናቆ በፍጹም ቅጣት ምት ሞሮኮ አሸናፊ ሆኗል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 26 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ስፔን ቫለንሺያ ከተማ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የማራቶን ሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያውያቱ አትሌቶች ለድል ሲበቁ በወንዶች ውድድር ኬንያውያን እና የታንዛኒያ ሯጭ ቀንቷቸዋል።
የሐሙስ ኅዳር 22 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የዓለም ዜና
አፍሪቃዊቷ ሴኔጋል ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋገጠች
አፍሪቃዊቷ ሴኔጋል እና ኔዘርላንድስ ከምድብ «ሀ» አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋገጡ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ቤልጂዬምን 2 ለ0 ድል በማድረግ ኃያል ቡድን መሆኑን አስመስክሯል። የቤልጂየም ሽንፈት ያበሳጫቸው ደጋፊዎች ባስነሱት ሁከት የቤልጂየምና ሆላንድ ከተሞች ሲናጡ አምሽተዋል።
ስፔን ኮስታሪካን 7 ለ0 ድባቅ መታ
በቀጠር የዓለም ዋንጫ ውድድር የምድብ «ሠ» ግጥሚያ የስፔን ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ኮስታሪካን የግብ ጎተራ አደረገ።
የኅዳር 12 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የዓለም ዋንጫው ከመጀመሩ አስቀድሞም አዘጋጇ ሀገር የሰብአዊ መብቶችን አታከብርም በሚል ላይ በተለይ አውሮጳውያን ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው። ውዝግቡ ፊፋንም አካቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የኅዳር 5 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኳታር የምታዘጋጀው የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታው የፊታችን እሁድ በኧል ባይት ስታዲዬም ውስጥ ሊከናወን ሽር ጉዱ ተጧጡፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 28 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ከኒውዮርክ እስከ ደቡብ አፍሪቃ ስዌቶ በተለያዩ መድረኮች አንጸባራቂ ድል አስመዝግበዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 21 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት በተለያዩ የአውሮጳ ከተሞች በተከናወኑ የማራቶን ሩጫዎች ድል ተቀዳጅተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የጥቅምት 14 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአውሮጳ ምድር ደምቀው ታይተዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ግስጋሴውን ቀጥሏል።
የስፖርት ዝግጅት
ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ ትናንት በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የሽኝትና የጸሎት ስነ ስርዓት ተካሂዷል።
የሰኞ ጥቅምት 7 ቀን 2015 ዓም የስፖርት ዝግጅት
የመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
የመስከረም 23 ቀን 2015 የስፖርት መሰናዶ
የመስከረም 23 ቀን 2015 የስፖርት መሰናዶ
የመስከረም 23 ቀን 2015 የስፖርት መሰናዶ
የመስከረም 16 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በቤርሊን ማራቶን የሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸናፊ ኾናለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመስከረም 09 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በማራቶን የሩጫ ፉክክሮች ድል ተቀዳጅተዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያ አርሰናል በመሪነቱ እየገሰገሰ ነው።
የመስከረም 2 ቀን 2015 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 30 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአልጄሪያ የቻን የአፍሪቃ ዋንጫ ማለፉን አረጋግጧል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አሸናፊነት ሲገሰግስ የነበረው አርሰናል በማንቸስተር ዩናይትድ ብርቱ ሽንፈት ገጥሞታል።
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 23 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በነበሩ የሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከጀርመን ሜክሲኮ፤ እስከ ሰሜን አየርላንድ አውስትራሊያ ድረስ በነበሩ የሩጫ ፉክክሮች በድል ተንበሽብሸዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የነሐሴ 16 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በሳምንቱ መጨረሻ የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች ስድስት ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸው ላይ ሦስት ሦስት ኳሶችን ከመረብ አሳርፈዋል።
የነሐሴ 9 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ባደረገው ሁለተኛ ግጥሚያው ብርቱ ሽንፈት ገጥሞታል።
የነሐሴ 2 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያም ተደግሟል። እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደማሚ በሆነ መልኩ ከአፍሪቃ 1ኛ ከዓለም 3ኛ በመሆን ድል ተቀዳጅተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሐምሌ 25 ቀን፣ 2014 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የኦሬገኑ ድል በኮሎምቢያ ካሌም ይደገም ይኾን? እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ምሽቱን የተለያዩ ግጥሚያዎችን ያከናውናሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሳምንታዊው ስፖርት
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የዘንድሮ ዝግጅት
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ፣39ኛውን ዓመታዊ ዝግጅት በቅርቡ በሜሪላንድ ኮሌጅ ፓርክ አካሄዷል።
የአሜሪካ ኦሪጎን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ ጉዞ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኤውጂን ኦሪጎን አሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የኦለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤታማ እየሆኑ ነው።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 5 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ