You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኔ 15 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የጀርመን ቡንደስሊጋ ሊገባደድ አንድ ዙር ብቻ ቀርቶታል። ቡድኖች ለሻምፒዮንስ ሊግ እና ወደታችኛው ዲቪዚዮን ላለመውረድ የሚያደርጓቸው ፍልሚያዎች በጉጉት ይጠበቃሉ።
የሰኔ 8 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በጀርመን ቡንደስሊጋ ባየር ሙይንሽን የቡንደስሊጋውን ዋንጫ ለማንሳት 1 ጨዋታ ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅበታል። የስፔን ላሊጋ ከቡንደስሊጋው ልምድ መውሰዱን ባለሞያዎች ለዶይቸ ቬለ ዐስታውቋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ከአንጋፋዉ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ተካቶበታል
ስፖርት፤ ሰኔ 1 ፤ 2012 ዓ.ም
ስፖርት፤ ሰኔ 1 ፤ 2012 ዓ.ም
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የግንቦት 24 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ መገደል የፈጠረው ቁጣ በቡንደስ ሊጋ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ዘንድም ተንጸባርቋል።
የግንቦት 17 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ባየር ሙይንሽን ቦሩስያ ዶርትሙንድን አስከትሎ በመሪነቱ እንደቀጠለ ነው፤ ኹለቱ ነገ ማታ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።
የግንቦት 17 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የግንቦት 10 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
የፕሬሚየር ሊጉ ምናልባትም የሰኔ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ሊጀምር ይችል ይኾናል ብለዋል። ማይክ ታይሰን እና ሆሊፊልድ ወደ ውድድር ልንመለስ ነው ብለዋል። 53 እና 57 ነው ዕድሜያቸው።
የሚያዝያ 26 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በጀርመን ቡንደስሊጋው ሊጀመር ዳር ዳር እያለ ነው። የመጨረሻ ውሳኔ ከነጌ በስተያ ይሰጣል ተብሏል። ከወዲሁ አንዳንድ ተጨዋቾች ዳግም ውድድሩ የሚጀምርበት ጊዜ ተፋጠነ ሲሉ ቅሬታ አሰምተዋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሚያዝያ 19 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበራት ፌዴሬሽን (FIFA) በ90 ደቂቃ የእግር ኳስ ግጥሚያ አምስት ተጨዋቾች ቅያሪ ሊፈቅድ ነው፤ መደበኛ ጨዋታ ሲራዘም ስድስት ተጨዋቾችን መቀየር ይቻላል ብሏል።
የሚያዝያ 12 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ጀርመን ውስጥ የቡንደስሊጋ ግጥሚያ ስለሚጀምርበት ኹኔታ ውይይት እየተካሄደ ነው። ምናልባትም ውድድሮች ከግንቦት 1 ጀምሮ በዝግ ስታዲየሞች ሊካሄዱ ይችላል ተብሏል።
የሚያዝያ 5 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ወቅት ከኮሮና ተሐዋሲ ራስን ለመጠበቅ ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች በስፋት እናወሳለን። ተጨማሪ የስፖርት ዘገባዎችም ይኖሩናል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 28 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ዲዲየር ድሮግባ፦ «አፍሪቃ ቤተ-ሙከራ አይደለችም» ሲል ሰሞኑን ቊጣውን ገልጧል። የቊጣው ሰበብ ደግሞ ኹለት ፈረንሳውያን ሐኪሞች በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው የተናገሩት ዘረኛ ንግግር ነበር።
ስፖርት፤ መጋቢት 21 ፤ 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ደግሞ ለአትሌቶች ሥልጠና እሰጣለሁ በማለቱ ከፍተኛ ወቀሳና ትችት እየተሰነዘረበት ነዉ
ስፖርት፤ መጋቢት 21 ፤ 2012 ዓ.ም
የኮሮና ተሐዋሲ እና የጃፓን ኦሎምፒክ
በዓለም ዙሪያ በርካታ ሃገራት ኮሮና ተሐዋሲ በፈጠረው የጤና ቀውስ የተነሳ የስፖርት ውድድሮችን በብዛት ሰርዘዋል፤ አለያም ደግሞ ጥቂት የሚባሉት በዝግ ስታዲየሞች ውስጥ ለማከናወን ተገደዋል።
የመጋቢት 14 ቀን፤ 2012 ዓ.ም ስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የመጋቢት 7 ቀን፣ 2012 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
የስፖርት ጥንቅራችን በመላም ዓለም በፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘው የኮሮና ተሐዋሲ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ያሳረፈው ተጽእኖ እና እየተወሰዱ ስለሚገኙ የመከላከል ርምጃዎች ያተኲራል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ የካቲት 30 ቀን 2012 ዓ.ም
በዚህ ሳምንት ኹለት የጀርመን የእግር ኳስ ቡድኖች የሻምፒዮንስ ሊግ ፍልሚያ ያደርጋሉ። ባየር ሙይንሽን ለሚቀጥለው ሳምንት ቀጠሮ ይዟል። በቡንደስሊጋው መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው።
ስፖርት፤ የካቲት 23 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በለንደን ግማሽ ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ክብረወሰን ሰብሮ አሸንፏል። በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሃኑ ለገሰ ድል ተቀዳጅቷል። በቱርደ ርዋንዳ የኤርትራው ብስክሌተኛ አሸንፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ የካቲት 16 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ከታች የሚገኙ ቡድኖች ከገቡበት አረንቋ ለመውጣት፤ ወደ ላይ ያሉት ደግሞ በዋንጫ ፉክክሩ ገፍተው ከፍ ለማለት የነበረው ግብግብ ብርቱ ነበር።
ስፖርት፤ የካቲት 9 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
ኢትዮጵያውያት አትሌቶች በሳምንቱ ማሳረጊያ ላይ ድል ቀንቷቸዋል። የ5ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የዓለም ክብር ወሰን በዩጋንዳዊው አትሌት ተሰብሯል።
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ የካቲት 2፤ 2012 ዓ.ም ሰኞ
ሳምንታዊ ስፖርት
ስፖርት፤ የካቲት 2፤ 2012 ዓ.ም ሰኞ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥር 25 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑልን የሚያቆመው አልተገኘም። በኹለተኛነት ከሚከተለው ማንቸስተር ሲቲ በ22 ነጥብ ርቋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥር 18 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
ዕውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብራያን፤ ታዳጊ ሴት ልጁና ሌሎች ተሳፋሪዎች የነበሩበት ሔሊኮፕተር ተከስክሶ ሕይወታቸው ማለፉ የስፖርት አፍቃሪዎችን እጅግ አሳዝኗል።
ስፖርት፤ ጥር 11 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ቡሩንዲን 5 ለ0 ድል አድርጓል። በሞ ሳላህ የባከነ ሰአት ግብ ሊቨርፑል ማንቸስተር ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፎ በግስጋሴው ገፍቶበታል።
ስፖርት፤ ጥር 4 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
ጫካ ሰደድ እሳት በሚለበልባት አውስትራሊያ ታዋቂው የአውስትራሊያ የሜዳ ቴኒስ ፍጻሜ ውድድር ነገ ይጀመራል።ብቸኛዋ ኢራናዊት የኦሎምፒክ ባለድልድ ከእንግዲህ ኑሮ በኢራን በቃኝ ብላለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ታኅሣስ 27 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በዓለም ዙሪያ በተከናወኑ የማራቶን የሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል። በኤፍ ኤ ካፕ ሊቨርፑል በወጣት ተጨዋቾቹ ኤቨርተንን ድል አድርጓል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 20 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል ዘንድሮ ዋንጫውን ከሦስት ዐሥርተ ዓመት ወዲህ በእጁ ሊያስገባ ዳር ዳር እያለ ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ታኅሣስ 13 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ ከቶትንሀም ሆትስፐር ጋር ባደረገው ድንቅ ጨዋታ ለድል በቅቷል። በእለቱ የዘረኝነት ስድብ ከደጋፊዎች በመሰማቱ ጨዋታው ለጥቂት ጊዜ ተቋርጦ ነበር።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 6 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
የሻምፒዮንስ ሊግ እና የአውሮጳ ሊግ የእግር ኳስ ቡድኖች ግጥሚያ ድልድል እጣ ዛሬ ከሰአት ላይ ወጥቷል። ጠንካራ ቡድኖች ጠንካራ ተፎካካሪዎች ደርሷቸዋል።
ስፖርት፤ ኅዳር 29 ቀን፣ 2012 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ 16 ጨዋታዎች እስካሁን ሊቨርፑልን የሚረታ አልተገኘም። በጊዜያዊ አሰልጣኝ ዲተር ሐንሲ ፍሊክ የሚመራው ባየር ሙይንሽን ሁለተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 10 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ