You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት
የሎንዶን ኦሎምፒክ ከተጠናቀቀ ሳምንት አለፈዉ። በሎንዶን ኦሎምፒክ ከተፎካከሩት ስፖርተኞች በተለይ የአትሌቲክስ ዘርፍ ተወዳዳሪዎች ከሎንዶን ኦሊምፒክ ማግስት ለመጀመሪያ ጊዜ በእስቶክሆልሙ የDiamond League ዉድድር፤ ላይ ዳግም ተገናኝተዋል።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
የአውሮፓ እግር ኳስ ሊጋዎች ውድድር ከሞላ ጎደል ሲጠናቀቅ የየአገሩ ብሄራዊ ቡድኖች በኡክራኒያና በፖላንድ የጋራ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ለመጪው ወር የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ የመጨረሻ ዝግጅት እየጀመሩ ነው። የአውሮፓ እግር ኳስ ሊጋዎች ውድድር
ዓለምአቀፍ ስፖርት
የለንደን ኦሎምፒክ ጨዋታ እየተቃረበ መጥቶ አንድ መቶ ቀናት ያህል ብቻ ቀርቶት ሳለ አትሌቶችም ለተሳትፎ ለመብቃት በየዘርፉ የሚያደርጉትን ዝግጅትና ፉክክር አጠናክረዋል።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
በአውሮፓ የእግር ኳስ ሊጋዎች ውስጥ የሻምፒዮንነቱ ፉክክር ይበልጥ ቅርጽ እየያዘና ውድድሩም ቀስ በቀስ ወደ መጨረሻው እየተቃረበ ነው። በአውሮፓ የእግር ኳስ ሊጋዎች ውስጥ የሻምፒዮንነቱ ፉክክር ይበልጥ ቅርጽ እየያዘና ውድድሩም ቀስ በቀስ
ስፖርት ከእግር ኳስ እስከ ቴኒስ
የአውሮፓ እግር ኳስ አንድም የቦልተን ወንደረርስ የመሃል ሜዳ ተጫዋች የፋብሪስ ሙዋምባ በልብ ድካም ተዝለፍልፎ መውደቅ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ለፓናቴናኢኮስና ለኦሊምፒያኮስ ፒሬውስ ግጥሚያ መቋረጥ ምክንያት በሆነ ከባድ የተመልካች ዓመጽ ሳቢያ አስከፊ ሰንበት ነው ያሳለፈው።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
ያለፈው ሣምንት ዓለምአቀፍ የእግር ኳስ የወዳጅነት ግጥሚያዎች የተካሄዱበትም ነበር። የአውሮፓ ሊጋዎች የእግር ኳስ ሻምፒዮና በመልስ ዙሩ ይበልጥ አጓጊ እየሆነ ሲቀጥል በአትሌቲኩ መስክም የለንደን ኦሎምፒክ መቃረብ በተለያዩ ስፖርተኞች ዘንድ ለተሳትፎ ለመብቃት የሚደረገውን
ዓለም ዓቀፍ ስፖርት
የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ሰንበቱን ወደ ግማቭ ፍጻሜው ቭግግር አድርጓል። ይሄው ትናንትና ከትናንት በስቲያ የተካሄደው ሩብ ፍጻሜ ዙር ግን የሚያሳዝን ሆኖ ለአስተናጋጆቹ ሃገራት ለኤኩዋቶሪያል ጊኒና ለጋቡን የስንብትም ነው የሆነው።
ዓለምአቀፉ ስፖርት በ 2011 ዓ.ም.
በመገባደድ ላይ ያለው የጎርጎሮሣውያኑ 2011 ዓ.ም. በአትሌቲኩ ዓለም ኬንያ የተሳካ የውድድር ዓመት በማሳለፍ ታሪካዊ ድሎችን ስትጎናጸፍ ወቅቱ በአንጻሩ ለኢትዮጵያ ያን ያህል የቀና አልነበረም።
ሳምንታዊዉ ስፖርት
በሳምንቱ ማብቂያ ላይ የተከናወኑ ዓበይት የእግር ኳስ፣ የቴኒስ፣ የቢስክሌት እና የዋና ውድድሮች ውጤትን አሰባስበናል። ዋነኛ ትኩረታችንም በጀርመን ቡንደስ ሊጋና በእንግሊዙ የማህበረሰቡ ዋንጫ ላይ ይሆናል። አንዳንድ የዝውውርና መሰል እግር ኳስ ነክ ዜናዎችንም አካተናል።
ስፖርት
በአውሮፓ የእግር ኳስ መድረክ ላይ ያለፈው ሣምንት አጋማሽ የሻምፒዮናው ሊጋ ሶሥተኛ የምድብ ግጥሚያዎች ዓቢይ ትኩረትን የሳቡበት ሆኖ ሲያልፍ ሰንበቱም እንደተለመደው የየብሄራዊው አንደኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ውድድር የተካሄደበት ነበር።
ስፖርት
በኤርትራ አስተናጋጅነት የተካሄደዉ የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪቃ ከሃያ ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች የእግር ኳስ ፉክክር በዑጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቋል።
ስፖርት
የበርሊኑ አትሌቲክስ ውድድር እና ሌላው የሳምንቱ የስፖርት ክንውን
ስፖርት
ትናንት ሮም ላይ በተካሄደ የሩጫ ዉድድር አትሌት ሲራጅ ገና የማይዘነጋዉን የጀግናዉ አትሌት የአበበ ቢቂላን ታሪክ ደገመ።
ስፖርት
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ነገና ከነገ በስተያ አስር ጨዋታዎች እንደሚካሄዱ ይጠበቃል።
ዓለምአቀፉ ስፖርት በ 2009 ዓ.ም.
በመገባደድ ላይ ያለው 2009 ዓ.ም. በስፖርቱ ዓለምም አስደናቂ፣ አስገራሚና አሳዛኝ ድርጊቶችም የታዩበት ነበር።
ስፖርት
ስፖርት
የሮሙ 13 ተኛ ዓ.ዓ የዋና ውድድር እና ውጤቱ ፣ የመኪና ዕሽቅድምድም ፣ እንዲሁም እግር ኳስ በተከታዩ የስፖርት ቅንብር ተካተዋል ።
ስፖርት በጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም.
ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ የተሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ ዘመን 2008 ዓ.ም. በዓለማችን በርከት ያሉ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች የተካሄዱበትና አስደናቂ ውጤቶችም የተመዘገቡበት ነበር።
ስፖርት
...በአትሌቲክስ ዉድድሮች ኢትዮጵያ ቀንቷታል።
ስፖርት
በርካታ የአውሮጳ መገናኛ ብዙኋን ያወደሱት ድንቅ የአትሌቲክስ ውጤት--
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 21 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ