You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት
ፕረምየር ሊግ
ስፖርት
እ ጎ አ በ 2016 ሪዮ ደ ጃኔሮ ፣ ብራዚል ውስጥ፣ በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሞቃት ወራት የኦሊምፒክ ስፖርት ውድድር ከመጀመሩ በፊት ፣ አውሮፓውያን ቅድመ ዝግጅት መሰሉን ውድድር በበርሊን ፣ጀርመን ጀምረዋል። በዚህ ውድድር የፈረንሳይ ቡድን እጅግ ጠንካራ
ስፖርት
ስፖርት
የዝውውርና ስፖርት ነክ አጫጭር ዜናዎች
የዝውውርና አጫጭር ስፖርት ነክ ዜናዎች
የዝውውርና አጫጭር ስፖርት ነክ ዜናዎች
የአውሮጳ ታላላቅ የእግር ኳስ ቡድኖች ጨዋታ በአዲስ መልክ ከመጀመሩ አስቀድሞ ቡድኖቹ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ የአቋም መለኪያ ግጥሚያዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ ከጋቦን አቻው ጋር እኩል ለእኩል ወጥቷል። ሌሎች ዜናዎችንም አካተናል
የዝውውርና አጫጭር ስፖርት ነክ ዜናዎች
የእግር ኳስ ቡድኖች የተጨዋቾች ዝውውር ትንታኔ ሰፋ ያለ ዳሰሳ ይኖረዋል። የፎርሙላ አንድ የመኪና ሽቅድምድም እንዲሁም የብስክሌት ውድድርን የተመለከቱ ዘገባዎችንም አካተናል።
ስፖርት
ሳምንታዊዉ ስፖርት
የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ዉድድር የአድናቂዎቹን ልብ እንዳንጠለጠለ ቀጥሏል። ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በተካሄደዉ ለፍፃሜዉ የሚቀርቡ ቡድኖችን በለየዉ ግጥሚያ ከአዉሮጳ ጎረቤታሞቹ ጀርመንና ኔዘርላንድ ፣ ከላቲን አሜሪካ ደግሞ ተደናቂዎቹን ብራዚልና አርጀንቲና ተጋጣሚዎቻቸዉን በብዙ ድካም አሰናብተዉ ተዳርሰዋል።
ስፖርት
በዚሁ ሳምንታዊ ዝግጅት በዓለም፣ በተለይም፣ በኢትዮጵያ ስለተካሄዱ የስፖርት ክንውኖች ዘገባ ይቀርባል።
ስፖርት
በመጪው 2015 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት በሞሮኮ ለሚካሄደው የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ድልድሉ ከሰሞኑ ይፋ ሆኗል። በአውሮፓ ፣ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሞቃት ወራት ከመግባቱና የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ብራዚል ውስጥ ከመጀመሩ
ስፖርት
አሜሪካዊው መብ ክፍለ እዝጊ ዛሬ የተካሄደውን 118ኛዉ የቦስተን ማራቶን አሸነፈ ። ትውልደ ኤርትራዊው መብ የቦስተንን ማራቶን በማሸነፍ የመጀመሪያው አሜሪካዊ ነው ።
ስፖርት
ያለፈው ዓመት የለንደን ማራቶን አሸናፊ ፀጋዮ ከበደ በሶስተኛነት አየለ በሽር ደግሞ በአራተኛነት ጨርሰዋል ። አትሌት ጥሩነሽ ዲባባም ውድድሩን በሶስተኛነት አጠናቃለች ። አትሌት ኃይለ ሥላሴ ደግሞ ውድድሩን አቋርጦ ወጥቷል ።
ስፖርት
ኮፐንሐገን ዴንማርክ ውስጥ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ ፉክክር ኬንያውያን ፍፁም የበላይ ሆነው አጠናቀዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን ሙሉ ለሙሉ እጃቸውን ለኬንያውያን ሰጥተዋል። የሊቨርፑል ግስጋሴን የሚገታ አልተገኘም። ብዙም ያልቀናው ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ነገ ማታ የጀርመኑ ኃያል ቡድን ባየር ሙንሽንን ይገጥማል።
ስፖርት
ለማንቸስተር ዩናይትዱ ዋይኔ ሩኒ ቅዠት፥ ለባላጋራው የሊቨርፑሉ ሽቴፋን ዤራርድ ደግሞ ምርጥ ህልም ነበር ተብሎ በመላ ብሪታንያ ተዘግቧል የትናንቱ ግጥሚያ። ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልትራፎርድ ስታዲየም የሊቨርፑልን ከባድ ምት ቀምሷል። ጠንካራው ቸልሲ በአስቶን ቪላ ጉድ ሆኗል።
ስፖርት
ፖላንድ ውስጥ በተካሄደው የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድንቅ ውጤት አስመዝግበዋል። እንደ ሩስያ ሁሉ ኢትዮጵያም 5 ሜዳልያ አግኝታ በ 1 ወርቅ በመበለጥ በሶስተኛነት አጠናቃለች። ጀርመን 18ኛ ደረጃን ይዛለች። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ እየገሰገሰ ነው። ሊቨርፑል እና አርሰናል ተናንቀውታል።
ስፖርት
ባሳለፍነዉ ሳምንት በተካሄዱ የእግር ኳስ ዉድድሮች የአፍሪቃ የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይጠቀሳል።
ሳምንታዊዉ ስፖርት
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ባን ኪ ሙን ከጥር ከነገ አንስቶ እስከፊታችን ዓርብ፤ በ 126ኛው ዓለም አቀፍ የኦሊምፒክ ኮሚቴ ስብሰባ ፣ በክብር እንግድነት በመገኘት እንደሚሳተፉ ተነገረ። ስብሰባው የሚካሄድባት ከተማ ፣ የክረምት ኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር የምታዘገጀው የሩሲያ ከተማ ሶቺ ናት።
ስፖርት
ስምንተኛዉ የአዲስ አበባ የክለቦች የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያዎች ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በአዲስ አበባ ስቴድየም ተካሂድዋል። በዚሁ ጨዋታ ቅድስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አራት ለዜሮ ሲረታ፤ የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት
ስፖርት
ባለፈው ሰኞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያ ፣ ከሊቢያ አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ሁለት ለባዶ ከተሸነፈ በኋላ ያለ ምንም ነጥብ በሁለት የግብ እጣ ከምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ ይዞ ይገኛል።
ስፖርት
የእስፖርት አንዱ ዓላማ ፣ በዓለም ህዝብ መካከል መግባባትና ፤ ማለፊያ ግንኙነት እንዲፈጠር ማብቃት ነው፤ ስለሆነም፤ ይህን ዐቢይ ቁም ነገር ልብ ያለው የቀድሞው የ«ቺካጎ ቡልስ» ኮከብ የቅርጫት ኳስ ተጫዋችና የሰሜን ኮሪያው ወጣት አምባገነን መሪ ኪም
ስፖርት
ከጥቂት ሳምንታት በኋላ፤ በሶቺ ፣ ሩሲያ ለሚጀመረው የክረምት ኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ዝግጅቱ እንደቀጠለ ሲሆን ፤ የተቃውሞ ሰልፍ ቢፈቀድም የፀጥታው ቁጥጥር ጠበቅ ያለ እንደሚሆን ተገልጧል። በመጪው ሰኔ ዓለም በጉጉት የሚጠባበቀው የዓለም የአግር
ስፖርት
በሣምንታዊው የስፖርት ጥንቅራችን፤ የሻምፒዎንስ ሊግና የአውሮፓ ዋና ዋና የእግር ኳስ ሊጋ ግጥሚያዎች ዋነኛ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል። የምስራቅና መካከለኛው አፍሪቃ እግር ኳስ ማኅበር የዋንጫ ውድድር፣ ብራዚል ውስጥ የሚካሄደው የዓለም ዋንጫ እና ሌሎች አጫጭር ስፖርታዊ ክንውኖችም ተዳሰዋል።
ስፖርት
የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን ለሃያኛዉ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚያደርገዉ የመጨረሻ ግጥሚያ መሰናዶ የታቀዱ የወዳጅነት ግጥሚያዎች መሠረዛቸዉ ተሰምቷል።
ስፖርት
እግር ኳስ እና የመኪና እሽቅድድም
ስፖርት እና የወጣቱ ሥነ-ምግባር
የወጣቶች ዓለም
ስፖርት እና የወጣቱ ሥነ-ምግባር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከተፎካካሪው የናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋ በአዲስ አበባ ስታዲየም ግጥሚያ ያካሄደው ባለፈው እሁድ ዕለት ነበር። ይህንኑ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋና ምክንያት በማድረግ ወጣቱ ያሳየዉ ሥነ ምግባር በዛሬው የወጣቶች ዓለም ባጭሩ እንቃኛለን።
የሳምንቱ የስፖርት ዘገባ
ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር የአፍሪቃ እና የአውሮፓ አገሮች ማጣሪያ ውድድር፣ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ሲካሄዱ ቆይተዋል።
ስፖርት ሪፖርት
ባለፈው አርብ ምሽት ሞስኮ ላይ የተከፈተው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማሕበር ሻምፒዮና አስደናቂ ውጤቶችን በማስመዝገብ እንደቀጠለ ነው።
ዓለምአቀፉ ስፖርት
ባለፈው ሣምንት ቀደምት የአጭር ርቀት ሯጮች የተከለከሉ አካል አጎልባች መድሃኒቶችን በመውሰድ መጋለጣቸው ዓለምአቀፉን ስፖርት ዝና እንደገና ማጉደፉ አልቀረም።
የሣምንቱ ስፖርት
ባለፈው ሣምንት ከተካሄዱት ዓለምአቀፍ የስፖርት ውድድሮች መካከል ዋነኛው የፓሪሱ ዳያመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድር ነበር።
ዓለምአቀፉ ስፖርት
ብራዚል ውስጥ የሕዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አጅቦት የተካሄደው የፊፋ ኮንፌደሬሺን ዋንጫ ውድድር በአስተናጋጇ አገር አሸናፊነት ተፈጽሟል።
ስፖርት ሪፖርት
በወቅቱ ብራዚል ውስጥ የሕዝብ ቁጣና ተቃውሞ ጋርዶት በመካሄድ ላይ ያለው የእግር ኳስ ኮንፌደሬሺን ዋንጫ ውድድር ወደ ግማሽ ፍጻሜው ዙር ተሸጋግሯል።
ስፖርት ሪፖርት
የያዝነው ሣምንት እንደገና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእግር ኳስ ጨዋታ አፍቃሪዎችን ልብ የሚስቡ የአውሮፓ ሻምፒዮና ሊጋ ግማሽ ፍጻሜ የመልስ ግጥሚያዎች የሚጠበቁበት ነው።
ዓለምአቀፉ ስፖርት
ያለፈው ሰንበት ቦስተን ውስጥ የቦምብ ጥቃት ከደረሰ ከጥቂት ቀናት በኋላ በለንደንና በሃምቡርግ የማራቶን ሩጫዎች የተካሄዱበት ነበር።
ከስፖርቱ ዓለም
በዓለምአቀፉ የአትሌቲክስ መድረክ የትናንቱ ሰንበትም ቀደም እንዳሉት ሁሉ የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡበት ሆኖ አልፏል።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
በትናንትናው ዕለት ፈረንሣይ ውስጥ የተካሄደው 37ኛው የፓሪስ ማራቶን ሩጫ በኬንያና በኢትዮጵያ አትሌቶች ድል ተፈጽሟል።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
ያለፈው ሣምንት በመጪው 2014 ዓ-ም ብራዚል ውስጥ ለሚካሄደው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ለማለፍ ከአፍሪቃ እስከ ላቲን አሜሪካ በርካታ ማጣሪያ ግጥሚያዎች የተካሄዱበት ነበር።
ስፖርት
የኢትዮጵያ እግር ኳስ
የሣምንቱ ስፖርት
ያለፈው ሰንበት የኢትዮጵያ አትሌቶች በተለያዩ ዓለምአቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ግሩም ውጤት ያስመዘገቡበት ነበር። በቶኮዮ ማራቶን ምንም እንኳ በወንዶች ድሉ የኬንያ ቢሆንም በሴቶች የኢትዮጵያ አትሌቶች የማይበገሩ ሆነው ታይተዋል።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
የአውሮፓ ቀደምት ሊጋዎች ውድድር፤ የአፍሪቃ ሻምፒዮና ሊጋ፤ አትሌቲክስ
ስፖርት በ 2012 ዓ-ም
በመገባደድ ላይ የሚገኘው የጎርጎሮሳውያኑ ዓመት 2012 ዓበይት ዓለምአቀፍ የስፖርት ውድድሮች የተካሄዱበት ነበር።
ስፖርት
በአውሮፓ ቀደምት የእግር ኳስ ሊጋዎች ውስጥ የመጀመሪያው ዙር ሊጠናቀቅ እየተቃረበ ሲሆን በላቲን አሜሪካ ደግሞ ሻምፒዮናው ቀስ በቀስ በመጠቃለል ላይ ነው።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
ያለፈው ሣምንት ታላቅ የስፖርት ዜና በተለይም የወጣቱ ጀርመናዊ የፎርሙላ-አንድ አውቶሞቢል ዘዋሪ የዜባስቲያን ፌትል በተከታታይ ለሶሥተኛ ጊዜ ትናንት በብራዚል እሽቅድድም የዓለም ሻምፒዮን መሆን ነው።
ስፖርት ሪፖርት
የብራዚል እግር ኳስ ሻምፒዮና ውድድሩ ውቅቱ ሊጠናቀቅ ገና ሶሥት ጨዋታዎች ቀርተው ሳለ ትናንት ከወዲሁ ለይቶለታል። የዘንድሮው ሻምፒዮንም በግሩም ጨዋታ ፓልሜራስን 3-2 የረታው ፍሉሚኔንዘ ነው።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
ዘገባችንን በእግር ኳስ እንጀምርና በአውሮፓው ሻምፒዮና ሊጋ ውድድር ባርሤሎና፣ ማንቼስተር ዩናይትድ፣ ፖርቶና ማላጋ በዚህ ሣምንት አጋማሽ እንደገና ካሸነፉ 16 ቡድኖችን ወደሚጠቀልለው የጥሎ ማለፍ ዙር ማለፋቸውን ከወዲሁ ሊያረጋግጡ ይችላሉ።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
በእግር ኳሱ ዓለም በዚህ በአውሮፓ ሣምንቱ የሻምፒዮና ሊጋ ግጥሚያዎች የሚካሄዱበት ሲሆን ሰንበቱም በቀደምቱ ሊጋዎች ብሄራዊ ውድድሮች ላይ ድምቀት የታየበት ሆኖ ነው ያለፈው።
ዓለምአቀፍ ስፖርት
ባለፈው ሣምንት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከተካሄዱ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች አንዱ ስዊትዘርላንድ ዙሪክ ላይ የተካሄደው የአትሌቲክስ ዳያመንድ ሊግ ውድድር ነበር።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 20 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ