You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት፤ የካቲት 07 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 07 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 30 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ውድድር ማንቸስተር ዩናይትድ የማሸነፍ ዕድሉ የማታ ማታ በቸልሲው ዲዬጎ ኮስታ መክኖበታል። አሠልጣኝ ቫን ጋል በጨዋታው ደስተኛ አለመሆናቸው ተገልጧል፤ በተለይ በተከላካዮቻቸው። በቻን የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ በጥንካሬ የገሰገሰው ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዋንጫውን ወስዷል።
ስፖርት፤ ጥር 30 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት
ስፖርት፤ ጥር 23 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 23 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ኃያሉ ሪያል ማድሪድ ኤስፓኞላን 6 ለዜሮ አንኮታኩቶዋል። የዓለማችን ምርጡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሦስት ግቦችን በተከታታይ በማስቆጠር ሔትትሪክ ሠርቷል። የስፔን ላሊጋ፤ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ እንዲሁም የጀርመን ቡንደስ ሊጋ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ውጤቶችን አሰባሰብናል። በሜዳ ቴኒስ የፍፃሜ ፍልሚያ ያልተጠበቁ ውጤቶች ተመዝግበዋል።
ስፖርት፣ ጥር 23 , 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 16 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 16 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 16 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ኃያሉ ባየር ሙይንሽን ለአራተኛ ጊዜ ዋንጫውን ለማንሳት እየገሰገሰ ነው። ሊቨርፑል ኖርዊችን በሜዳው እስከመጨረሻው ተናንቆ ነጥብ ነጥቆ ተመልሷል። አርሰናል እታች በሚዋዥቀው ቸልሲ ጉድ ኾኗል። ሪያል ማድሪድ ነጥብ ጥሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለቻን የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር ሰኞ ጥር 16 ቀን፣ 2008 ዓ.ም ከአንጎላ ጋር ተጫውቷል።
ስፖርት፤ ጥር 09 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በስፔን ላሊጋ የእግር ኳስ ግጥሚያ ሪያል ማድሪድ በአዲሱ አሠልጣኝ ዚነዲን ዚዳን መመራት ከጀመረ ወዲህ በተከታታይ 5 ግቦችን ማስቆጠሩን ትናንትም ደግሞታል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ፍልሚያ፦ ሊቨርፑል በሜዳው እጅ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በቻን 2016 አፍሪቃ ዋንጫ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተሸንፏል።
ስፖርት፤ ጥር 09 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ጥር 09 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 25 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 25 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ውድድር አዲሱን የጎርጎሪዮስ 2016 ዓመት ሊቨርፑል በሽንፈት ጀምሮታል፤ ሌስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል። ተደጋጋሚ ሽንፈትን ያስተናገደው ቸልሲ ማሸነፍ ችሏል።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 25 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት ታኅሳስ 11 ቀን 2008 ዓ.ም.
ስፖርት ፤ ታህሳስ 4 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በፈረንሳይ በሚደረገዉ አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ዉድድር የጀርመን አትሌቲክስ ቡድን በአራት አጠቃላይ ሜዳሊያ ሦስተኛ ደረጃን ይዞአል።
ስፖርት ህዳር 27፣ 2008 ዓ,ም
ትችት የበረከተበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን
በመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪቃ የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን ይዞታ፤በአሜሪካን የፌደራል ምርመራ ቢሮ የተያዘው የፊፋ ፕሬዝዳንት ሴፕ ብላተር አዲስ የሙስና ቅሌትና የአውሮጳ የሊግ ውድድሮች
ስፖርት ህዳር 27፣ 2008 ዓ,ም
ስፖርት ህዳር 20፣ 2008 ዓ,ም
ስፖርት ህዳር 20፣ 2008 ዓ,ም
ከሰላሳ ሺህ በላይ ሰዎች በተካፈሉበት በህንድ ዋና ከተማ ኒው ደልሂ በተደረገው ዓመታዊ የግማሽ ማራቶን አትሌቲከስ ውድድር አስቸጋሪውን የከተማዋን የአየር ሁኔታ ተቋቁመው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አንደኛ እና ሁለተኛ በመውጣት አሸናፊ ሆነዋል።
ስፖርት ህዳር 13፣2008
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሰላሳ ሚልዮን የፈጀ ዝግጅት አድርጊበታለሁ ያለው 38 ኛው የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሬካ ሴካፋ ውድድር ሁለተኛ ቀን ውሎው ትናንት ከምድብ ለ ኬንያ 13 ጊዜ የዋንጫው ባለቤት የሆነውን የዩጋንዳን ቡድን 2 ለ 0 አሽንፎዋል።
ስፖርት 13፣ 2008 ዓም
ስፖርት፤ ሕዳር 6 ቀን 2008 ዓ,ም
የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ሀገራቸው ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገውን የወዳጅነት ጨዋታ ለመከታትል ወደ እግር ኳሱ ሜዳ እንደሚሂዱ የጀርመን እግር ኳስ ማህበር አስታወቀ።
ስፖርት፤ ሕዳር 6 ቀን 2008 ዓ,ም
ስፖርት፤ ሕዳር 6 ቀን 2008 ዓ,ም
ስፖርት 051015
ቡንደስ ሊጋ ፣ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፣ የስፔይን ፕሪምየር ሊጋ አትሌቲክስ የጠረጴዛ ቴኒስ እንዲሁም የሜዳ ቴኒስ ጨዋታዎችና ውጤቶቻቸው የስፖርት ዝግጅታችን ትኩረት ነው
ስፖርት 051015
ስፖርት 051015
ስፖርት 100815
የስፖርት ዘገባ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን / ዋልያዎች ትናንት በባህር ዳር በተደረገው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ግጥሚያ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን አሸንፈዋል።
የስፖርት ዘገባ፤ ግንቦት 10 ቀን፣ 2007 ዓ.ም
በአትሌቲክስ የሩጫ ዘርፍ ኢትዮጵያ ድል ተቀዳጅታለች። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ለሊቨርፑል ለ17 ዓመታት ተሰልፎ የተጫወተው ሽቴፈን ጄራርድ ከእንግዲህ ለሊቨርፑል እንደማይጫወት ተናግሯል።
ስፖርት ሚያዚያ 19፣ 2007
ስፖርት 130415
የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 28 ቀን፣ 2007 ዓ.ም
በስፔን ላሊጋ ክሪያስቲያኖ ሮናልዶ በ8 ደቂቃ ሐትሪክ በመሥራት ለቡድኑ 5 ግቦችን አስቆጥሯል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ሊሰናበቱ እንደሆነ ተገለጠ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዳጉ ማራቶን የሩጫ ውድድር በወንድም በሴትም አሸናፊ ሆነዋል።
ስፖርት 060415
የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 21 ቀን፣ 2007 ዓ.ም
ስፖርት 300315
የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 14 ቀን፣ 2007 ዓ.ም
የስፖርት ዘገባ፤ መጋቢት 7 ቀን፣ 2007 ዓ.ም
10 ዙር መድረክ ላይ ሲፋለም የቆየ አውስትራሊያዊ ወጣት ቡጢኛ ለሁለት ቀናት ራሱን ስቶ ከቆየ በኋላ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የአርሰናሉ አማካይ ጌዲዮን ዘላለምን በቀጥታ ወደ ብሔራዊ ቡድኔ ማካተት እሻለሁ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሠልጣኝ ተናግረዋል። በቅድሚያ ግን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል፤ ከማን?
የስፖርት ዘገባ፤ የካቲት 16 ቀን፣ 2007 ዓ.ም.
የኢትዮጵያውያን ድል እየተደጋገመ ነው። በወንድም በሴትም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ በመሆን በጃፓን የተኪያሄደውን የቶኪዮ ማራቶን ተቆጣጥረውታል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ፍልሚያ ትናንት ሊቨርፑል ሳውዝሐምፕተን ላይ ድል በመቀዳጀት ወደ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ተርታ ተጠግቷል።
ሳምንታዊው የስፖርት ዘገባ
ስፖርት 090215
ስፖርት 020215
ሳምንታዊዉ ስፖርት
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት የፈረንጆቹ 2014 ዓ,ም የሚካሄዱት አብዛኞቹ የስፖርት ዉድድሮች የአሮጌዉን ዓመት ዉድድራቸዉን አካሂደዉ ግማሹ በደስታ ገሚሱ ደግሞ በሀዘን ለገናና ለአዲሱ ዓመት የአንድ ወር እረፍት ወጥተዋል።
ሳምንታዊዉ ስፖርት
ስፖርት
ሊዮኔል ሜሲ ታሪክ ሠራ
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 19 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ