You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት፣ ሰኔ 13 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ፈረንሣይ ውስጥ በሚኪያሄደው የአውሮጳ እግር ኳስ ውድድር ጀርመንና እንግሊዝ ዛሬና ነገ ወሳኝ ጨዋታዎችን ያከናውናሉ። ሁለቱም ቡድኖች የማለፍ ዕድላቸው ሰፊ ቢሆንም ወደ ቀጣዩ ዙር የማያልፉበት አጋጣሚም ሊፈጠር ይችላል። የሩስያ የአትሌቲክስ ቡድን ከሪዮ ዴጄኔሮ ውድድር ሲታገድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቅድመ ዝግጅቶቼን እያጠናቀቅሁ ነው ብሏል።
ስፖርት፣ ሰኔ 13 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፣ ሰኔ 13 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ሰኔ 6 ቀን 2008 ስፖርት
ከተጀመረ አራተኛ ቀኑን በያዘው ፈረንሳይ የምታስተናግደዉ የአውሮጳ የእግር ኳስ ሻምፕዮን ጨዋታ በደጋፊዎች ሳይረበሽ የቀረበት ቀን የለም።
ሰኔ 6: 2008 ስፖርት
ሰኔ 6 2008 ስፖርት
ስፖርት ግንቦት 29፣2008 ዓም
ኢትዮጵያ በ 31 ኛው የብራዚል ሪዮ ዲጄኔሮ ኦሎምፒክ ውድድር ከጉልበት ሰጭ መድሀኒት ጋር በተያየዘ የሚያሰጋት አንዳችም ነገር የለም ሲሉ ዶክተር አያሌው ጥላሁን ለዶቼ ራድዮ ተናገሩ ።
ስፖርት ግንቦት 29፣2008 ዓም
ስፖርት ግንቦት 22 ቀን 2008 ዓ.ም
ግንቦት 15 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች እግር ኳስ ተጫዋቾች በሚሰለፉበት የአፍሪቃ ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ የጋና አቻውን ያሸነፈው የኢትዮጵያ ቡድን አሠልጣኝ ድክመት ጥንካሬያቸውን አካፍለውናል። አትሌት ቀነኒሣ በቀለ በግሬት ማንቸስተር የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ፉክክር አሸናፊ ከሆነ በኋላ ቅሬታውን ገልጧል።
ስፖርት፤ ግንቦት 15 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ ግንቦት 15 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፣ ግንቦት 8 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፣ ግንቦት 8 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ቁጡ ነበሩ ግን ዝነኛ፤ ብዙዎችንም ለዝና አብቅተዋል፤ ዶክተር ወልደ-መስቀል ኮስትሬ። እሁድ ግንቦት 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፤ ማክሰኞ የቀብር ስርዓታቸው ይፈጸማል። 75 ሺህ ተመልካች የሚይዘው ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም መጸዳጃ ቤት የተዘነጋ ቦንብ የማንቸስተር ዩናይትድ የመጨረሻ ጨዋታ እንዲስተጓጎል ሰበብ ሆኗል።
ስፖርት፣ ግንቦት 8 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፣ ግንቦት 1 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀድሞውን አሠልጣኝ አሰናብቶ ለጥቂት ወራት አዲስ አሠልጣኝ ለመቅጠር ድርድር ላይ መሆኑ ተገልጧል። የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ሕዝብ ግንኑኘት ኃላፊ እና አዲስ ሊቀጠሩ ነው የተባሉት አሠልጣኝ ዛሬ ለዶይቸ ቬለ አስተያየታቸውን አካፍለዋል። የፕሬሚየር ሊጉ እና ቡንደስ ሊጋው ፍጻሜ አጓጊ ኾኗል።
ስፖርት፣ ግንቦት 1 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት 090516
ስፖርት፣ ሚያዝያ 24፣ 2008 ዓ.ም
ዛሬ በአየርላንድ በተካሄደው የቤልፋስት ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ብርሐን ገብረ ሚካዔል አሸፈች።ለዋንጫ የተቃረቡት የእንግሊዙ ሌስተር ሲቲ እና የጀርመኑ ባየር ሙንሽን በሳምንቱ መገባደጃ ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በአቻ አጠናቀው እጣ ፈንታቸውን እየተጠባበቁ ነው። ስፔን ላይ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ አንገት ላንገት ተያይዘዋል።
ስፖርት፣ ሚያዝያ 24፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት 0200516
ስፖርት፤ ሚያዝያ 17 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
እንግሊዛዊው ጠፈርተኛ ከምድር ውጪ ከኅዋ ዓለም አቀፍ የጠፈር ማዕከል ሆኖ የለንደኑ ማራቶንን ተሳትፏል፤ በጊነስ ቡክ ላይም ተመዝግቧል። በዚሁ በወንድም በሴትም ኬንያውያን አሸናፊ በሆኑበት የለንደን ማራቶን የሩጫ ፉክክር ትዕግስት ቱፋ እና ቀነኒሳ በቀለ ውጤት አስመዝግበዋል። የአንደኛነቱ ድል ግን ለምን አልተሳካም? የስፖርት ተንታኝ መልስ አለው።
ስፖርት፤ ሚያዝያ 17 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሚያዝያ 17 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሚያዝያ 10 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በቦስተን እና በሐምቡርግ ማራቶን በወንድም በሴትም ድል ቀንቷቸዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሌስተር ሲቲ አስደማሚ በሆነ መልኩ ባለቀ ሰአት ነጥብ ተጋርቷል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ቦሩስያ ዶርትሙንድ እና ባየር ሙይንሽን በተመሳሳይ ግብ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ስፖርት፣ ሚያዝያ 10፣ 2008 ዓም
ስፖርት፣ ሚያዝያ 10፣ 2008 ዓም
ስፖርት፤ ሚያዝያ 3 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፖርት ጠንከር ያለ ፈተና ገጥሞታል። ፌዴሬሽኑ በጥቂት ወራት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ አትሌቶችን መርምሮ ውጤቱን ካላሳወቀ የሚጠብቀው ቅጣት የከፋ ነው። ሊቨርፑል ስቶክ ሲቲን ትናንት አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶታል። አርሰናል ነጥብ ሲጥል፤ ቸልሲ ተሸንፏል፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ግን የገጠመው አስደንጋጭ ሽንፈት ነው።
ስፖርት፤ ሚያዝያ 3 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሚያዝያ 3 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 26 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 26 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ከዐሥር ዓመት ቆይታ በኋላ በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዘንድሮ ዳግም ብቅ ያለው ላይስተር ሲቲ 32ኛ ጨዋታውንም በድል አጠናቋል። ዋንጫውን በእጁ ለማስገባት ከእንግዲህ አራት ጊዜ ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅበታል። በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና በሪያል ማድሪድ ተሸንፏል። አትሌት መሰረት ደፋር በካሊፎርኒያው የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸንፋለች።
ስፖርት፤ መጋቢት 26 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 19 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
በአልጀሪያ ከፍተኛ ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ይጋጠማል። ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከሶማሌና ከጅቡቲ ጋር ስትጫወት በተመሳሳይ ሰፊ የግብ ልዩነት ታሸንፍ ነበር። በአልጀሪያ ግን ዘንድሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተመሳሳይ ዕጣ ገጥሞታል። ጀርመን በሜዳዋ ባደረገችው የወዳጅነት ጨዋታ በእንግሊዝ ተሸንፋለች።
ስፖርት፤ መጋቢት 19 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 19 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት መጋቢት 12 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ዩናይትድ ስቴትስን ተከትላ ከዓለም ሁለተኛ፤ ከአፍሪቃ አንደኛ ወጥታለች። ኬንያ ዘንድሮ በ25ኛ ነው ያጠናቀቀችው፤ ጀርመን 12 ደረጃ ይዛለች።
ስፖርት መጋቢት 12 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት መጋቢት 5 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
አርሰናል በፕሬሚየር ሊጉ 14ኛ ደረጃ ላይ በሚገኝ ቡድን ተሸንፎ ከእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ውድድር ተሰናብቷል። ቅዱስ ጊዮርጎስ ባሕር ዳር ውስጥ አቻ ወጥቷል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ውድርድር 2 ሰዎች በልብ ድካም ተዝለፍልፈው አንደኛው ሕይወታቸው አልፏል። የሜዳ ቴኒስ ዕውቁ ራፋኤል ናድል የፈረንሳይ የቀድሞ የስፖርት ሚንስትርን ለመክሰስ ዝቷል።
የስፖርት መጋቢት 5 ቀን፤ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ የካቲት 28 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጥላ አጥልቶበታል። 3 አትሌቶቹ ኃይል ሰጪ መድኃኒት መጠቀማቸው ይፋ ኾኗል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ 4 ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፈው ማንቸስተር ዩናይትድ 11ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኝ ቡድን እጅ ሰጥቷል። ሊቨርፑል በካፒታል ዋንዋንጫ የነጠቀውን ማንቸስተር ሲቲን 3 ለ0 ተበቅሎ፤ ክሪስታል ፓላስንም ድል አድርጓል።
ስፖርት፤ የካቲት 28 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ የካቲት 28 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት፤ የካቲት 21 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በእንግሊዝ ካፒታል ዋን እግር ኳስ የሊግ ዋንጫ ፍጻሜ ማንቸስተር ሲቲ በፍጹም ቅጣት ምት መለያ ሊቨርፑልን በመርታት የዋንጫ ባለቤት ኾኗል። የማንቸስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ዊሊ ካባሌሮ የምሽቱ ኮከብ ኾኖ ገኗል። ኢትዮጵያ በጃፓኑ የዓለም ማራቶን እሁድ አሸንፋለች። ዓለም አቀፉ ጸረ አበረታች መድሐኒት ተቋም ዐይኑን ኢትዮጵያ ላይ አሳርፏል።
ስፖርት፤ የካቲት 21 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 21 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 14 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ውድድር የማንቸስተር ሲቲው አሠልጣኝ ማኑኤል ፔሌግሪኒ ከባድ ስህተት ፈጽመዋል። ቡድናቸው በቸልሲ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ተሰናብቷል። ዌስትሐም ዩናይትድ በተመሳሳይ ብላክ በርንን ለከባድ ሽንፈት ዳርጎታል። አፍሪቃውያን ተጨዋቾች በአውሮጳ የእግር ኳስ ውድድሮች ሣምንቱን በስኬት አጠናቀዋል።
ስፖርት፤ የካቲት 14 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 14 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 07 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
አትሌት መሠረት ደፋር ከወሊድ መልስ ባደረገችው ውድድር ቦስተን ውስጥ አሸናፊ ኾናለች። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል አስቶን ቪላን አንደ መኸር ወቅት ገለባ አበራይቶታል። ቸልሲ ኒውካስልን ድባቅ መትቷል። ላይስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ሲቲ ሽንፈት ቀምሰዋል። በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ሴልታቪጎን የግብ ጎተራ አድርጎታል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 18 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ