You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል በሰፋ ልዩነት አሸንፏል። ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልትራፎርድ ነጥብ ጥሏል። አሰልጣኙ ሆዜ ሞሪንሆ በ1 ወር ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ከሜዳ ተሰናብተዋል።
ስፖርት ህዳር 21፣ 2009 ዓም
የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ የአንደኛነት ደረጃውን ቅዳሜ ዕለት ነጥብ ከጣለው ሊቨርፑል ተረክቧል።
ስፖርት፣ ህዳር 12፣ 2009 ዓም
16ኛው ታላቁ ሩጫ
42 000 ሰዎች የተሳተፉበት 16ኛው ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ ተካሔደ።
ኅዳር አምስት፣ 2009 ዓም
የስፖርት ዘገባ
በኢትዮጵያ የፕሬሚየር ሊግ ጨዋታዎች የአምናው ባለድል ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባ ምንጭን ሦስት ግብ አሸክሞ በዜሮ ሲሸኝ፤ ኢትዮጵያ ቡና ሦስት ግብ ተቆጥሮበት በዜሮ ወጥቷል።
የዜና መጽሔት
የስፖርት ዘገባ
በደብሊን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ ለድል በቅተዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድን ዘንድሮ ምን ነካው? አስብሏል።
የጥቅምት 21 2008 ስፖርት
የስፖርት ዘገባ
የአዲስ አበባ ከተማ የእግር ኳስ ግጥሚያ እጅግ በተቀዛቀዘ መልኩ ዘግይቶ ጀምሯል። ለምን ዘግይቶ እንደጀመረ በይፋ ባይገለጥም ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ሊያያያዝ እንደሚችል የሚገምቱ አሉ።
ስፖርት ስፖርት ጥቅምት 7፣ 2009 ዓም
ስፖርት
ስፖርት
ስፖርት
እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2018 ዓ.ም ሩስያ ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ ግጥሚያ በመላው ዓለም የማጣሪያ ጨዋታዎች ተከናውነዋል።
የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ጨዋታዎች መሪው ማንቸስተር ሲቲ ነጥብ ጥሏል። ማንቸስተር ዩናይትድ ነጥብ ሲጋራ፤ አርሰናል አሸንፏል።
ስፖርት 03.10.2016
ስፖርት 03.10.2016
ሳምንታዊዉ ስፖርት፤
ስፖርት 16.01.2009
ስፖርት መስከረም 16፣ 2009 ዓም
ስፖርት መስከረም 9 ፣ 2009
ስፖርት መስከረም 9 ፣ 2009
ስፖርት መስከረም 9 ፣ 2009 ዓ.ም
ስፖርት፤ መስከረም 2፤ 2009 ዓ,ም
በርዮ ፓራ ኦሎምፒክስ ኢትዮጵያ የመጀመርያዉን ሜዳልያ እሁድ እለት አግኝታለች። በማንችስትር ደርቢ ጆዜ ሞርኒዮ በዘንድሮዉ የእንጊሊዝ ፕሬሜር ሊግ ላይ ቀዳሚዉ ሽንፈታቸዉን ሲያስተናግዱ ባርሴሎናም በኑካንፕ ያልተጠበቀ ሽንፈት ደርሶበታል።
ስፖርት፤ መስከረም 2፤2009 ዓ,ም
ስፖርት፤ መስከረም 2፤2009 ዓ,ም
የአልማዝ አያና ድል
ዘንድሮ በተለያዩ ውድድሮች ስኬታማ ውጤቶችን ያስመዘገበችው የ5000 እና 10,000 ሜትር ሩጫ ብርቱ ተፎካካሪዋ አልማዝ አያና ከሪዮ ኦሎምፒክ ድሏም በኋላ ተጨማሪ ድል አስመዝግባለች።
ስፖርት ነሐሴ 30 ቀን 2008 ዓ.ም
ስፖርት ነሐሴ 30 ቀን 2008 ዓ.ም
ስፖርት ነሐሴ 30 ቀን 2008 ዓ.ም
ስፖርት
በካናዳ በተከናወነው የኩቤክ የማራቶን ሩጫ አሸናፊው ኢትዮጵያዊ አትሌት ኤቢሳ መርጋ እጅጉ እንደ ኦሎምፒክ ባለድሉ ፈይሳ ሊሌሳ እጆቹን ግራና ቀኝ በማነባበር ተቃውሞውን አሳይቷል።
ስፖርት ነሀሴ 23/08/2016
የሪዮ ኦሎምፒክ ፍፃሜ
የሪዮ ኦሎምፒክ
ስፖርት ነሐሴ 16፣ 2008 ዓ,ም
ስፖርት
ስፖርት
የነሐሴ ዘጠኝ፣ 2008 ስፖርት
ስፖርት ነሐሴ 02፣2008
ስፖርት
2 102 የወርቅ የብር እና የነሐስ ሜዳልያዎች ባለድሎችን ይጠብቃሉ።
ስፖርት
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የመጀመሪያው ዙር ተጓዦች ረቡዕ ወደ ሪዮ ያቀናሉ። 14ኛው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ዝግጅት ቅዳሜ ዕለት ኔዘርላንድ ውስጥ ተጠናቋል።
ስፖርት፣ ሀምሌ 25፣ 2008 ዓም
የስፖርት ዘገባ
ዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሩስያን በተመለከተ ትናንት ያስተላለፈው ውሳኔ ብዙዎችን አስደምሟል። በሪዮ ኦሎምፒክ የስደተኞች ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሳተፍ ነው።
ስፖርት፤ ሐምሌ 18 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ሐምሌ 11 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ፍልሚያ ሊጀመር 26 ቀናት ይቀሩታል። የማማሟቂያ ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ሌስተር ሲቲ፣ ሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ብሎም ቸልሲ ከአሸናፊዎቹ ተርታ ተሰልፈዋል። አርሰናል አልቀናውም። በቱር ደ ፍሯንስ የብስክሌት ሽቅድምድም ኢትዮጵያዊው ተወዳዳሪ ጽጋቡ ገብረማሪያም ከ100 በላይ ተወዳዳሪዎችን መቅደም ችሏል።
ስፖርት፣ ሐምሌ 11 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
አዳጊ አትሌቶቹ ወደ ፖላንድ
እድሜያቸው ከ20 ዓመት በታች የኾኑ ኢትዮጵያውያን አዳጊ አትሌቶች ፖላንድ ውስጥ በሚኪያሄደው ዓለም አቀፍ ውድድር ለመሳተፍ ነገ ወደ ፖላንድ ይበራሉ። አብዛኛዎቹ አትሌቶች በውጭ ሃገር በተለይ በአውሮጳ ሲወዳደሩ የፖላንዱ ፉክክር የመጀመሪያቸው ይኾናል።
ሐምሌ 4 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
ሐምሌ 4 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
በአውሮጳ እግር ኳስ የዋንጫ ፍጻሜ ትናንት በፖርቹጋል አንድ ለዜሮ የተረታችው ፈረንሳይ አጥቂ አንቶኒዮ ግሪዝማን ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመረጠ። በቱር ደ ፍሯንስ የብስክሌት ሽቅድምድም ላይ ጽጋቡ ገብረማሪያም ግርማይ በአጠቃላይ ነጥብ ደረጃውን እያሻሻለ ነው።
የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባሕል ዝግጅትን በብሪታንያ
የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባሕል ዝግጅትን በብሪታንያ
ሰኔ 27 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
እንግሊዝን ጉድ አድርጋ ታሪክ የሠራችው አይስላንድ ትናንት በፈረንሳይ የግብ ጎተራ ኾና ተሸኝታለች። ለአይስላንዶች ሩብ ፍጻሜ ላይ መድረሱ እንደ ድል ቢታይም፤ በጊዜ ለተሰናበቱት እንግሊዞች ግን ራስ ምታት ነበር። በፈረንሳይ ድል የእንግሊዞች ድክመት ጎልቶ ወጥቷልና። በፌሽታ የተዋጡት ፈረንሳዮችን የፊታችን ሐሙስ ጀርመን ለግማሽ ፍጻሜ ይጠብቃቸዋል።
ስፖርት ሰኔ 27 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
ስፖርት ሰኔ 27 ቀን፣ 2008 ዓ.ም.
ሰኔ 20 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
የጀርመን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተከላካይ ጄሮም ቦዋቴንግ በቡድኑ ተጽዕኖ ፈጣሪነቱ እየጎላ ነው። ትናንት ለጀርመን የመጀመሪያዋን ግብ በድንቅ ሁኔታ ከመረብ ካሳረፈ በኋላ በደስታ ተውጦ የከነፈው ወደ አሰልጣኙ ሳይሆን ወደ ቡድኑ ወጌሻዎች ነበር። ቡድኑ ውስጥ ውዝግብ ይኖር ይኾን?
ስፖርት፣ ሰኔ 20 ቀን፣ 2008 ዓ.ም
ስፖርት ሰኔ 20፣ 2008 ዓም
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 17 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ