You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የኢትዮ ጀርመን ስፖርት እና ባሕል ፌስቲቫል
13 የጀርመን እግር ኳስ ቡድኖች የሚሳተፉበት ውድድር «የኢትዮ ጀርመን ስፖርት እና ባሕል ፌስቲቫል» በሚል በርሊን ከተማ ውስጥ ቅዳሜ ግንቦት 26 ቀን፣ 2009 ዓ.ም. ተጀምሯል።
ዜና
ስፖርት
በ ካናዳ ትላንት በተካሂድ የሩጫ ውድድር ከ 1 እስከ ሶስት ኢትዮጵያውያን ሴት አትሊቶች አሽንፈዋል።
ስፖርት፣ ግንቦት 21፣ 2009 ዓም
ስፖርት፣ ግንቦት 14 ፣ 2009 ዓ.ም
በመጭው ነሀሴ ወር በለንደን በሚደረገው የአለም አትሊቲክስ ሻምፒዮን ውድድር የሚያሸንፉት አትሌቶች የሚያጠልቁት ሜዳልያ ቅርፅ እና ይዘት ይፋ ሆነ።
ስፖርት፣ ግንቦትt 14 ፣ 2009 ዓም
ስፖርት፤ ግንቦት 7 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የአርሰናሉ አሰልጣኝ ጫናው በርትቶባቸዋል። የዘንድሮ ውድድር የዋንጫ ባለቤት ቸልሲ ከዋትፎርድ ጋር ይጋጠማል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች የደጋፊዎች ጠብ ተደጋግሟል።
ስፖርት ሚያዝያ 30፤ 2009
ስፖርት፤ ሚያዝያ 30 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ቸልሲ ዋንጫውን በእጁ ሊያስገባ ተቃርቧል። ከእንግዲህ ሁለት ጨዋታዎችን ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅበታል። በፕራግ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል በድል ኾነዋል።
ስፖርት 23 08 2009
ስፖርት 23 08 2009
ስፖርት 24 08 2009
ስፖርት፤ ሚያዝያ 16 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የማራቶን ሩጫ ውድድሮች በተለያዩ የአውሮጳ ሃገራት ተከናውነዋል። የለንደኑ ማራቶን ግን ከሁሉም ጎልቶ ወጥቷል። ቀነኒሳ በቀለና ፈይሳ ሊሌሳ ተወዳዳሪ መኾናቸው የበርካቶችን ቀልብ ስቦ ነበር።
ስፖርት፣ ሚያዝያ 16፣ 2009 ዓም
ስፖርት፤ ሚያዝያ 2 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በጀርመን ቡንደስ ሊጋ የእግር ኳስ ጨዋታ ፍልሚያ ቦሩስያ ዶርትሙንድ በኃያሉ ባየር ሙይንሽን አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። ቸልሲ በርመስን እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ሁልሲቲን 3 ለ1 ረትተዋል።
ስፖርት፤ ሚያዝያ 2 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ስፖርት፤ መጋቢት 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ባደረጓቸው ውድድሮች ትናንት ድል ቀንቷቸዋል። ሮም ከተማም በዝናማማ የአየር ጠባይ ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ኾነዋል።
ስፖርት፤ መጋቢት 18 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ኢትዮጵያ በ2ኛነት ባጠናቀቀችበት የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ውድድር በአዋቂ ወንዶች እና ሴቶች እጅግ ደካማ ውጤት አስመዝግባለች።
ስፖርት፤ መጋቢት 11 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በኒውዮርኩ የግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር በአንደኛነት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያዊው አትሌት ፈይሳ ሊሌሳ በሪዮ ኦሎምፒክ ያሳየውን የመንግሥት ተቃውሞ በኒውዮርኩ ውድድር ላይም ደግሞታል
ስፖርት መጋቢት 11፤ 2009
ስፖርት መጋቢት 4፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት 130317
ስፖርት የካቲት 27፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት የካቲት 27፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት፣ የካቲት 27፣ 2009 ዓም
ስፖርት የካቲት 20፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት የካቲት 20፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት የካቲት 20፤ 2009 ዓ.ም
ስፖርት፤ የካቲት 13 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ፦ «ቡድኑን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማሳለፍ ብቻ ሳይሆን» ቢያንስ ሩብ አለያም ግማሽ ፍጻሜ ለማድረስ እንዳቀዱ ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።
ስፖርት፣ የካቲት 13፣ 2009 ዓም
ስፖርት፤ የካቲት 6 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ስፖርት፤ የካቲት 6 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ዛሬም አሰልጣኝ የለውም። ፌዴሬሽኑ የዋና አሠልጣኙ ማንነትን በጥቂት ቀናት ዐሳውቃለሁ ብሏል። የ
ስፖርት፤ ጥር 29 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ የፍጻሜ ፍልሚያ አንበሶቹ ካሜሮኖች ዋንጫውን ከፈርኦኖቹ ግብጾች ነጥቀው ወስደዋል። ካሜሩን በገንዘብ ክፍያ እሰጥ አገባ 8 ተጨዋቾቿ ጋቦን ሳይመጡ ቀርተውባታል።
ስፖርት፤ ጥር 29 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የስፖርት ዘገባ
በአፍሪቃ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ፍልሚያ ብዙም ያልተጠበቀችው ቡርኪናፋ ግብጽን ትገጥማለች። ጋናውያኑ ወንድማማቾች ከካሜሩን ጋር ተቀጣጥረዋል።
ስፖርት፣ ጥር 22፣ 2009
የስፖርት ዘገባ
የአፍሪቃ ዋንጫ እግር ኳስ ግጥሚያ አጓጊ ኾኗል። በፕሬሚየር ሊጉ አርሰናል ድል ሲቀናው፤ የአምናው የዋንጫ ባለድል ላይስተር ሲቲ ሽንፈት ተከናንቧል። ቸልሲ ግስጋሴውን እንደቀጠለ ነው።
ስፖርት፣ ጥር 15፣ 2009 ዓም
የስፖርት ዘገባ
በዛሬ እና በነገ ምሽቶች አራት ጨዋታዎች ይኖራሉ። አትሌት ቀነኒሳ እና ፈይሳ ሊሌሳ የሚወዳደሩበት የለንደኑ ማራቶን አንድ ሳምንት ቀርቶታል
ስፖርት፤ ጥር 8 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የስፖርት ዘገባ
አንገቱ ላይ ተመትቶ ራሱን የሳተው የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋች ዛሬ ከሐኪም ቤት ወደ ቤቱ ገብቷል። በስልክ ስናናግረው ደከም ባለ ድምጹ «በጨዋታ ወቅት የሚከሰትን ነገር አታውቀውም» ብሏል።
ስፖርት፤ ጥር 1 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የስፖርት ዘገባ
በዛሬው የስፖርት ጥንቅር ስለ ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ከአሰልጣኝ ሻምበል ቶሎሳ ቆቱ ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ፣ የእንግሊዝ ፕሬሚር ሊግ ጨዋታዎች የእንዲሁም ኢትዮጵያ ፕሬሚየር ሊግን ቃኝተናል።
ስፖርት ታኅሳስ 24 ቀን 2009 ዓ.ም.
2016 በስፖርቱ ዓለም
2016 በስፖርቱ ዓለም
የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ 11ኛ ተከታታይ ጨዋታውን በማሸነፍ ታሪክ ሠርቷል። የነጥብ ልዩነትም አስፍቷል። አርሰናል ነጥቡንም ደረጃውንም ለማንቸስተር ሲቲ አስረክቦ ሊቨርፑል ስር ወርዷል።
ስፖርት ታህሳስ 10፣ 2009 ዓም
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 03 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ቸልሲና ተከታዩ አርሰናል አሸንፈዋል። ሊቨርፑል ነጥብ መጣሉን ቀጥሏል። በቡንደስ ሊጋው ላይፕትሲሽ ማሸነፍ ቢችልም መሪነቱን ለባየር ሙሽይንሽን አስረክቧል።
ስፖርት፣ ታህሳስ ሶስት፣ 2009
ስፖርት፤ ኅዳር 26 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቦርሞትስ የማታ ማታ ሊቨርፑልን ጉድ አድርጓል። አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ መጪው ፋሲል ከነማ መሸነፉ ብዙዎችን አስደምሟል።
ሮዝበርግ እራሱን ከመኪና ስፖርት አገለለ
ሮዝበርግ እራሱን ከዉድድር አገለለ
የጋምቤላ ወጣቶች ተዘውታሪ ጨዋታ
ለቅርጫት ኳስ በጋምቤላ ወጣቶች ዘንድ ከሚዘወተሩ ጨዋታዎች በቆንጮነት ከሚቀመጡት ተርታ ነው፡፡ ለበርካታ የክልሉ ወጣቶች እንደውም ከስፖርታዊ ጨዋታነቱ ይልቅ ወደ ህይወት ዘይቤነት ያደላል፡፡
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 16 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ