You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የስፖርት ዝግጅት
ባየር ሙኒክ በቡንደስሊጋው የሚያቆመው አልተገኘም። ከሜዳው ውጭ ዶርትሙንድ ላይ የበላይነቱን አሳይቶ ተመልሷል።
ስፖርት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥቅምት 20 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ የእግር ኳስ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የመጀመሪያ ማጣሪያውን እሁድ በሜዳው አዲስ አበባ ውስጥ ያከናውናል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥቅምት 13 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ቡድኖች የየእግር ኳስ የዋንጫ ጨዋታ የደጋፊዎች ግጭት ታዳሚያን ጉዳት ደርሶባቸዋል። ኢትዮጵያውያቱ ተፎካካሪዎች በቶሮንቶ ማራቶን ድል ተቀዳጅተዋል።
ሳምንታዊ ስፖርት
ሳምንታዊ ስፖርት
ስፖርት ፣ ጥቅምት ስድስት፣ 2010 ዓም
ስፖርት፤ መስከረም 29 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ግብጽ ከ27 ዓመታት በኋላ ለዓለም ዋንጫ የማለፍ ሕልሟ ዕውን ሲሆን፤ ጀርመን በድል ጎዳና እየገሰገሰች ነው። የሆላንድ ቡድን ሕልም ግን ደመናው ላይ ሊበታተን በንፋስ እየተገፋ ነው።
ኢትዮጵያ አኅጉራዊውን የቻን ውድድር ለማዘጋጀት አልጠየኩም አለች
የአትሌቲክስ እና የእግር ኳስ ውድድሮች ዘገባዎችም ተካተዋል
የመስከረም 22 ቀን 2010 ዓ.ም የስፖርት መሰናዶ
ስፖርት፤ መስከረም 15 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በበርሊን ማራቶን ያሸንፋሉ ተብለው ከተጠበቁ ሦስት አትሌቶች መካከል ሁለቱ ውድድሩን ሲያቋርጡ አንደኛው ድል ቀንቶታል። ካቋረጡት መካከል ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ ይገኝበታል።
ስፖርት፣ መስከረም ስምንት፣ 2010 ዓም
ስፖርት
ስፖርት፣ 8/1/2010
ስፖርት፤ ነሐሴ 29 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በሩስያ አዘጋጅነት ከሰኔ 7 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2010 ዓም ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ ለማለፍ በመላው ዓለም የሚገኙ ሃገራት እየተፋለሙ ነው።
የስፖርት ዘገባ፦
የነሐሴ 22 ቀን 2009 ዓ.ም. ሙሉ ስርጭት
ስፖርት፤ ነሐሴ 22 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የስፖርት ዘገባ
በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አርሰናል በሊቨርፑል አይቀጡ ቅጣት ገጥሞታል። በዓለማችን የቡጢ ታሪክ እጅግ ከፍተኛ ክፍያ በተፈጸመበት ውድድር ፍሎይድ ሜይዌዘር በ40 ዓመቱ 50ኛ ድሉን ተጎናጽፏል።
ስፖርት፣ ነሀሴ 15፣ 2009 ዓም
ዮሚፍ ቀጀልቻ እና የአልማዝ አያና ባለቤት እና አሰልጣኝ ሶሪሳ ፊዳ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል
ስፖርት
የዘንድሮው ውጤት ከቀደሙት ውድድሮች አኳያ ቀንሷል
የለንደኑ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ
የለንደኑ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ
ስፖርት፣ ነሀሴ ስምንት፣ 2009 ዓም
ሞ ፋራህ በ17 አመቱ ሰለሞን ባረጋ ሊፈተን ይችላል
ውድድሩ 4:20 ላይ ይከናወናል
ስፖርት
ስፖርት
ኢትዮጵያ እስከዛሬ በአንድ የወርቅ እና በሁለት የብር ሜዳልያ በሜዳልያው ሰንጠረዥ ከዩናይትድ ስቴትስ ቀጥላ ሁለተኛውን ደረጃ ይዛለች።
ስፖርት፤ ሐምሌ 24 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ከእግር ኳስ ግጥሚያ እስከ የምሽት ዳንኪራ፤ ከባሕላዊ ምግቦችና አልባሳት እስከ ሺሻና ጫት ንግድ ጣሊያን ሮም በተከናወነው በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ላይ ተስተውሏል።
ስፖርት ሐምሌ 24 ቀን 2009 ዓ.ም.
ኢትዮ ኑረንበርግ ስለ ሮሙ ውድድር
በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ከነገ እስከ ቅዳሜ በሮም ይከናወናል። ፌዴሬሽኑ ውስጥ በተነሳ አለመግባባት ግን ዘንድሮ በዝግጅቱ የሚሳተፉ የጀርመን ቡድኖች 2ብቻ ናቸው።
የጦዘው የፌዴሬሽኑ ውዝግብ በአውሮጳ
ዓምና ዴን ሀግ ከተማ ከተሰናዳው ዝግጅት አንስቶ ፌዴሬሽኑ በአባላቱ እሰጥአገባ ተወጥሯል። ፌዴሬሽኑ «የአሠራር መዝረክረክ ይታይበታል» ከሚሉ እስከ «በፖለቲካ ተጠልፏል» አስተያየቶች ይሰማሉ።
የሐምሌ 17 ቀን 2009 ዓ.ም. ሙሉ ሥርጭት
ስፖርት፣ ሀምሌ 17፣ 2009 ዓም
ስፖርት ሐምሌ 10፣2009 ዓ.ም
ስፖርት ሐምሌ 10፣2009 ዓ.ም
ስፖርት ሐምሌ 10፣2009 ዓ.ም
ስፖርት፤ ሐምሌ 3 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ዋይኔ ሩኒ ወደ ልጅነት ቡድኑ ተመልሷል። ከእንግዲህ በማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ውስጥ አይታይም። በዋይኔ ሩኒ እግር የቤልጂየሙ አጥቂ ተተክቷል። 85 ሚሊዮን ዩሮ ግድም ክፍያ ቀርቦለታል።
ስፖርት፣ ሐምሌ ሶስት፣ 2009 ዓም
ስፖርት፤ ሰኔ 26 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሰኔ 19 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ደደቢት ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረገው ግጥሚያ ብዙዎችን አነጋግሯል። በእግር ኳሱ ዙሪያ አንዳንድ «አሻጥሮች» ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባም የጠቆሙ አሉ። ጀርመን ካሜሩንን 3 ለ1 ረትታለች።
ስፖርት ሰኔ 19 2009ዓ,ም
ስፖርት፤ ሰኔ 12 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
በየአራት ዓመቱ የሚከናወነው የፊፋ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የእግር ኳስ ግጥሚያ በአስተናጋጇ ሩስያ እና ኒውዚላንድ ግጥሚያ ተጀምሯል። ኢትዮጵያዊው ብስክሌተኛ ጽጋቡ ግርማይ ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል።
ስፖርት፤ ሰኔ 12 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሰኔ 5 ቀን፣ 2009 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ ከጠንካራው የጋና ቡድን ጋር ባደረገው የመጀመሪያ ውድድር ኃያል ምት ገጥሞታል።
ስፖርት፤ ሰኔ 5 ቀን 2009ዓ,ም
የሳምንቱ ስፖርት ጥንቅር
የሳምንቱ ስፖርት ጥንቅር
ስፖርት 050617
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 15 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ