You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ 2018
የዘንድሮ ዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ በሩስያ ከሰኔ ሰባት እስከ ሐምሌ አራት ቀን፣ 2010 ዓም ይከናወናል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የሚያዚያ 29 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
በዶሃ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ 1500ሚትር የሲቶች ሩጫ ኢትዮጰያዊትዋ ሀብታም አለሙ ውድድሩን በሶስተኛነት አጠናቀቀች።በሱ ሶዳ አልማዝ ተሻለ ዳፍ ፅጋዮ ከ4 አስከ ስድስተኛ ወጥተዋል።
የሚያዚያ 29፣2010 የስፖርት ዝግጅት
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፦ ሚያዝያ 22 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
ኢትዮጵያውያን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በገቡበት የትናንቱ የሐምቡርግ ማራቶን ለአምስት ዓመታት በኬንያውያን የተያዘው ክብር ወሰን ለጥቂት ሳይሰበር ቀርቷል።
የሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
የሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ስፖርት ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ሚያዝያ 8 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
ከ17 ዓመት በታች የአፍሪቃ እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድል መሰረዙ ተዘግቧል። በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቶች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮን 1237 አትሌቶች ይሳተፋሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ሚያዝያ 1 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
በተለያዩ የአውሮጳ ከተሞች የማራቶን ሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አሸናፊ ኾነዋል። በአፍሪቃ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል። ወላይታ ዲቻ ግን ተሸንፏል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ መጋቢት 24 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ረቡዕ ካይሮ ውስጥ ከሊቢያ አቻው ጋር ይጋጠማል። በከባድ ሚዛን ቡጢ ፍልሚያ አንቶኒ ጆሹዋን የሚያስቆመው አልተገኘም።
የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ መጋቢት 17 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
ዑራጓይ እና ዌልስ በቻይና ካፕ ዋንጫ ፍጻሜ ዛሬ ተፋልመዋል። የሪያል ማድሪዱ ጋሬት ቤል የሚገኝበት የዌልስ ንን የሚያሰለጥነው ሪን ጊግስ ምኞቱ አልሰመረም።
ስፖርት፤ መጋቢት 10 ቀን፣ 2010 ዓ.ም
በአፍሪቃ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ አዲስ መጪው ወላይታ ዲቻ አንጋፋው የግብጽ የእግር ኳስ ቡድን ዛማሌክን ከውድድር አሰናብቶ ጉድ አሰኝቷል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ መጋቢት 3 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ከሮም አደባባይ እስከ ሩቅ ምሥራቅዋ ጃፓን፤ ከባርሴሎና እስከ ዴን ሐግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተፎካካሪዎቻቸውን ልቀው ተገኝተዋል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ሐምቡርግ የግብ ጎተራ ኾኗል።
ስፖርት፤ የካቲት 26 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ሊዮኔል ሜሲ ትናንት 600ኛ ግቡን አስቆጥሯል። ባየርን ሙይንሽን ለብቻው ወደ ድል እየገሰገሰ ነው። በሻምፒዮንስ ሊግ ነገ ሊቨርፑልና ሪያል ማድሪድ የፖርቹጋልና የፈረንሳይ ቡድኖችን ይገጥማሉ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ የካቲት 19 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያ እና ኬንያ የአንደኛነቱን ደረጃ ቢቆናጠጡም፤ በጃፓን አንድ ሚሊዮን የን ገንዘብ የተንበሸበሸው ግን በወንዶች ውድድር ሁለተኛ የወጣው ጃፓናዊ አትሌት ነው።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ የካቲት 12 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በነገው ዕለት ለንደን ስታምፎርድ ብሪጅ ውስጥ በግርማ ሞገስ ከሚንጎማለለው የዓለማችን ዕውቁ የኳስ ጠቢብ ሊዮኔል ሜሲ በርካቶች ብዙ ይጠብቃሉ።
የየካቲት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ስፖርት፤ የካቲት 5 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በካፍ የሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ እና ኮንፌዴሬሽን የእግር ኳስ ግጥሚያዎች የኢትዮጵያ ሁለት ቡድኖች ተሳክቶላቸዋል።
ስፖርት
በወንዶች 3000 ሼህ ሚትር ሀጎስ ገብረህይወት በ 7፥37፥91 ሰከንድ በመግባት አሸንፏል።
የጥር 28 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥር 21 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
አርሰናልና ሊቨርፑል ስዋንሲ ሲቲን እና ሁደርስፌልድን ይገጥማሉ። በቡንደስሊጋው 31 ነጥብ ይዞ 6ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ቦሩስያ ዶርትሙንድ ዋና አጥቂውን ለአርሰናል ሊያስረክብ ጫፍ ደርሷል።
ስፖርት፤ ጥር 14 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሙምባይ ማራቶን በወንድም በሴትም ድል ተቀዳጅተዋል። ማንቸስተር ሲቲ መሪነቱን እንዳስጠበቀ ነው። ሊቨርፑል ዛሬ ማታ ተስተካካይ ጨዋታውን ያደርጋል።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ስፖርት፤ ጥር 07 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
እስካሁን 20 ጨዋታዎችን አሸንፎ በሁለት ግጥሚያዎች አቻ በመውጣት ሳይሸነፍ የዘለቀው ማንቸስተር ሲቲ ትናንት አንፊልድ ላይ ለሊቨርፑል እጁን ሰጥቷል። ሰፋ ያለ ዘገባ ይኖረናል።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ኢትጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ትናንትአሸናፊ በመሆን ነው የጎሮጎሮሳውያኑን ዓመት የጀመሩት ።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሰኞ ታኅሣሥ 23 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. ስፖርት
ማንችስተር ሲቲ ግስጋሴውን እንደቀጠለ ነው። እስካሁን በፕርምየር ሊጉ ካደረጋቸው 21 ጨዋታዎች 19 በድል ተወጥቷል። የ2017 ዓመት ትናንት ሲጠናቀቅ 102 ጎል ከመረብ አሳርፏል።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 16 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ በስፔን ፖሊስ ክስ ተከፈተባቸው። ፖሊስ ምርመራ የጀመረው «የጥላቻ ጀርም» ሲል የፈረጀው የካታሎንያ የመገንጠል ሕዝበ-ውሳኔን ደግፈዋል በሚል ነው።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በህንድ ኮልካታ የ25 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በወንድም በሴትም አሸናፊ ኾነዋል። አንቶኒዮ ግሪዝማን ትዊተር ላይ የለጠፈው ምስሉ መጠነ ሰፊ ውግዘት አስከትሎበታል።
ስፖርት፤ ታኅሣሥ 2 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ የነበረችው ጭላጭል ተስፋ ዛሬ ተዳፍናለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
መቀሌ ስታዲዮም የተነሳው ግጭት
ዛሬ መቀሌ ከተማ ውስጥ በመቀሌ እና በደደቢት የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ግጥሚያ ተካሂዷል። ጨዋታው በደደቢት መሪነት ሁለት ለባዶ ተጠናቋል። ይሁንና በግጥሚያው ወቅት እና ከግጥሚያው በኋላ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተስተውሏል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚያብሔር ከስፍራው ሆነ የተፈጠረውን ገልፆልናል።
ስፖርት፤ ኅዳር 25 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
በወልድያ ከተማ በደጋፊዎች መካከል ስለተፈጠረው ግጭት፤ ስለእንግሊዝ ፕሬሚር ሊግ እና ጀርመን ቡንደስሊጋ ግጥሚያዎችን የምንለው ይኖረናል። ሌሎች ተጨማሪ የስፖርት ዘገባዎችም እንመለከታለን።
ስፖርት፤ ኅዳር 25 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ግጭት በወልድያ ከተማ
ስፖርት፤ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትናንት ባከናወነው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ 16 እጩዎችን አወዳድሮ ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉን የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሲል መርጧታል።
ስፖርት፤ ጥቅምት 18 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
የኅዳር 11 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ
ስፖርት፣ ህዳር፤ 11 ቀን፣ 2010 ዓም
በተለያዩ ሀገራት በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ቀንቷቸዋል።
ስፖርት፤ ጥቅምት 4 ቀን፣ 2010 ዓ.ም.
ዳግመኛ እድሉን አሳልፎ ሰጥቷል። ለሩዋንዳ «መልካም እድል» ብሎም ወደ ነበረበት ተመልሷል። የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን። ፌዴሬሽኑ ደግሞ እሰጥ አገባ ውስጥ ይገኛል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 14 የ 21
የሚቀጥለው ገጽ