You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የ2021 ዓለም አቀፍ የሮቦት ውድድር አሸናፊው ኢትዮጵያዊ
ክህሎቱን በመጠቀምም ለወደፊቱ «በኢትዮጵያ የተሰራ» የሚል የቴክኖሎጅ ምርት የማቅረብ ህልም አለው።
የቻይና እና የታይዋን ዉጥረት
ከስሙ ጀምሮ ቅጥ የሌለዉ ይመስል የነበረዉ ማሕበር እሩቅ መጓዙን የሩቆቹ ቀርተዉ ማሕበሩ እንዲደራጅ የደገፉት ጃፓኖች ራሳቸዉም ይጠራጠሩ ነበር
የቻይና ፀረ-ንጉሳዊ አገዛዝ አመፅ 110ኛ ዓመትና የሲኖ-ታይዋን ጠብ
የመስከረም 30 ቀን 2021 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመስከረም 02 ቀን 2014 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የቻይና መዋዕለ-ንዋይ እና ኩባንያዎች ፈተናዎች በኢትዮጵያ
የቻይና መዋዕለ-ንዋይ እና ኩባንያዎች ፈተናዎች በኢትዮጵያ
ከኤኮኖሚው ዓለም፦የቻይና መዋዕለ-ንዋይ እና ኩባንያዎች ፈተናዎች በኢትዮጵያ
የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ ተወያየ
በውይይቱ የቻይና፣ የሩስያ እና የሕንድ አምባሳደሮች ለፀጥታው ምክር ቤት ባሰሙት ንግግራቸው፦ በአብዛኛው የኢትዮጵያን አቋም አንጸባርቀዋል።
የነሐሴ 8 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሐምሌ 29 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና፣ የጀርመን መንግስት 400 ሚሊዮን መደበ፣ ቻይና ዉስጥ ጎርፍ 25 ሰዉ ገደለ
በሌላ የጎርፍ ዜና የቻይናን ማዕከላዊ ግዛት ሔናንን ያጥለቀለቀ ጎርፍ በትንሽ ግምት 25 ሰዎች ገደለ፤በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ አፈናቀለ
ቻይና፣ ከዕርሻና ጨርቃጨርቅ አምራችነት ወደ ዓለም 2ኛ ሐብታምነት
የቻይና ኮሚንስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት
ቻይናዊዉ ባደባባይ «ደስተኛ አይደለሁም» ሊል አይችልም።ከዚያ አንጋፋ ፓርቲ ሌላ፣ ሌላ አማራጭ ሊኖረዉ የሞከረ አይደለም ያሰበም እንዳሰበ ሊያንቀላፋ ይችላል።
የሰኔ 08 ቀን፣ 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የቡድን 7 ጉባኤ፣ ዉጤቱና ዳራዉ
የጀርመንዋ መራሒተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ላዲሱ ግን ለትልቂቱ ሐገር መሪ፣ትልቅ ግፊት በቀላሉ እጅ አልሰጡም።
የዓለም ዜና
የሚያዝያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 07 ቀን፣ 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
የጀርመን የአፍሪቃ የፖለቲካ መርህና ተግዳሮቶቹ
ጀርመን በአፍሪቃ ተግባራዊ ማድረግ የምትፈልገው የፖለቲካ መርህ እንደታሰበው አልተራመደም።
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዳግም ስጋት
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዳግም ስጋት
ቲክ ቶክ ቀነገደብ በዩናይትድ ስቴትስ
ቲክ ቶክ የተሰኘው የቪዲዮ መተግበሪያ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የተቀመጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል።
በሞባይል ስልክ ግብይት በኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የኮሮና መመርመሪያ ቴስት ኪት ማምረት ጀመረች
ኢትዮጵያ የኮሮና መመርመሪያ ቴስት ኪት ማምረት ጀመረች
የዩናይትድ ስቴትስና የቻይና መበቃቀል ወዴት ያመራ ይሆን?
የዩናይትድ ስቴትስና የቻይና መበቃቀል
ኒክሰን እና ማኦ ከ48 ዓመታት በፊት የጀመሩት የሁለቱ ሐገራት ግንኙነት በርግጥ ከመሻኮት፣ መሳለል፣ መወቃቀስ ፀድቶ አያዉቅም።
የሰኔ 27 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኔ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኮሮና የቻይና አፍሪቃ ግንኙነትን ቀያይሯል
ኮሮና በቻይናና አፍሪቃ ግንኙነት የተፈጠረውን አንዳች ክፍተት አጉልቶ ዐሳይቷል። ቻይና ከዚህ ቀደም ትሰጥ የነበረው ግዙፍ የገንዘብ ብድርና ከቻይና በብዛት የመበደሩ ዘመንም ያለፈ ይመስላል።
የሰኔ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኮኖናና የቻይና ኤኮኖሚ
ኮኖናና የቻይና ኤኮኖሚ
የግንቦት 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የግንቦት 02 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኮሮና ወረርሽኝና የቻይና ተፅዕኖ በአፍሪቃ
አፍሪካ ከቻይና ከፍተኛ ድጋፍ እያገኘች ነው ፡፡በቅርቡ ሀኪሞቿን ወደ ኢትዮጵያና ቡርኪናፋሶ የላከች ሲሆን የፊት መሸፈኛዎችንና የመተንፈሻ መሳሪያዎችን ጭነው ነው ወደ አፍሪቃ የሚመጡት።
የአፍሪቃውያን ጥላቻ በቻይና
ጉዋንጁ ቻይና ውስጥ ነዋሪ የኾኑ አፍሪቃውያን ከቤታቸው በግድ እንዲወጡ ተደርገው መጠለያ አልባ እንደተደረጉ ተናግረዋል።
የሚያዝያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ዜና
ከኮሮና ወረርሽኝ ያገገመችዉ ቻይና
በቻይና የኮሮና ተኅዋሲ ስርጭት የተቀሰቀሰዉ በጎርጎረሳዉያኑ 2019 መጠናቀቅያ ላይ ነበር።
ከቻይና የኮሮና ወረርሽኝ አንስቶ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች እይታ ምን ነበር?
የኮሮና ወረርሽኝ በቻይና ከተከሰተ አንስቶ እስካሁን ትልቅ የመወያያ ርዕስ የነበሩት ጉዳዮች የትኞቹ ነበሩ?
የቻይናዉ ፕሬዚዳንት ኮሮና በተዛመተበት ከተማ
የቻይናዉ ፕሬዚዳንት ኮሮና የተዛመተበት ከተማ
የኮሮና ሥርጭት በአውሮጳ ያሳደረው ተጽዕኖ
የኮሮና ተህዋሲ ዛሬም የስርጭት አድማሱን እያሰፋ ነው። በአሁኑ ጊዜ ኮሮና ከ70 በላይ በሆኑ ሃገራት ተሰራጭቷል።
የአፍሪቃ እና የአውሮጳ ህብረት አጋርነት
ባለፈው ሳምንት ደግሞ ፎን ዴር ላይየን የህብረቱን ኮሚሽነሮች ይዘው አዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ በመሄድ ከአፍሪቃ ህብረት ባለሥልጣኖች ጋር ተወያይተዋል።
የየካቲት 24 ቀን 2012 ዓ.ም የዓለም ዜና
የኮሮና ተሐዋሲ ስርጭት እና የመከላከል ጥረት
የኮሮና ተሐዋሲ ስርጭት እና የመከላከል ጥረት
የኮሮና ቫይረስ ስጋት በአፍሪቃ፤የቻይና የአፍሪቃ የልማት አጋርነት
በከተማዋ ለሚማሩ ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ የአፍሪቃ ሀገራት ተማሪዎችም በጣም አሳሳቢ ነዉ።
ጀርመን ዜጎችዋን ከቻይና አስወጣች
ጀርመን ዜጎችዋን ከቻይና አስወጣች
የጥር 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት
የዓለም የጤና ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህጻር WHO ኮሮና የተባለው ቫይረስ በቻይና ሰዎችን ቢገድልም በአሁኑ ደረጃ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ አዋጅ የሚያስወጣ አይደለም ሲል አስታውቋል።
የዐርብ ታኅሣሥ 10 ቀን፣ 2012 ዓ.ም ዜና-መጽሄት
ስለ ቻይና ልዑካን የትግራይ ክልል መንግስት ወቀሳ
የትግራይ ክልላዊ መንግስት የቻይና ሉዑካን ወደ መቀሌ እንዳይመጡ የፌዴራል መንግሥት ከልክሏል ሲል ወቀሳ አሰማ።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 6
የሚቀጥለው ገጽ