You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ህብረት
የአፍሪቃ ህብረት አላማ በአፍሪካ መንግስታት መካከል ከደህንነት እስከ ኢኮኖሚ ሁሉን አቀፍ ትብብር መፍጠር ነው። የህብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ነዉ።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የአፍሪቃ ህብረት ሊቢያ እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ
በሊቢያ የተኩስ አቁም ደምብ እንዲደረስ እና የሽግግር ምክር ቤት እንዲቋቋም የአፍሪቃ ህብረት ስምምነት ደረሰ።
የአፍሪቃ ህብረት እና ሊቢያ
በሊቢያ የቀጠለው የፖለቲካ ቀውስ እና ያለ ህብረቱ ይሁንታ በምዕራባውያን የቀጠለው ጥቃት ሀገሪቱን የባሰ ቀውስ ውስጥ እንዳይከት የአፍሪቃ ህብረት አስጠነቀቀ ።
የአፍሪቃ ህብረት ትምህርት ቤት በመቅዲሾ
ከሶማሊያ መዲና መቅዲሾ የቀድሞ ነዋሪዎች አብዛኛዎቹ ከከተማይቱ ሸሽተው ወጥተዋል ። ያም ሆኖ ልጆች ያሏቸው አንዳንድ ቤተሰቦች እዚያው ይኖራሉ ።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች
በአዲስ አበባ የተካሄደው የሁለት ቀኑ አፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ትናንት እኩለ ሌሊት ላይ ተጠናቀቀ።
16ኛው የአፍሪቃ ህብረት አምባሳደሮች ጉባኤ
አስራ ስድስተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የመጀመሪያ የሆነው የኅብረቱ አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ በይፋ ተከፈተ።
የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ሚንስትሮች ስብሰባ
የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ሚንስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ ተጀምሮዋል።
የአፍሪቃ ህብረት የዳርፉር ሰላም አስከባሪ ጓድ አዳጋች ተልዕኮ
በዳርፉር ከተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ጎን የተሰማራው የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ከሽምቅ ተዋጊዎች በሚሰነዘርበት ጥቃት የተነሳ ተልዕኮውን በማከናወኑ ተግባሩ ላይ እክል እክል እየገጠመው መሆኑን ህብረቱ አስታወቀ።
3 ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የስደተኞች ጉዳይ ስብሰባ
የስደተኞችን እና የየአገሩ ተፈናቃዮችን ጉዳዩ የሚመለከተዉ ሶስተኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የአባል አገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሪ አዲስ አባባ በአፍሪቃ ህብረት ተካሂዶአል።
የአፍሪቃ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን
የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ስራውን ጀመረ
ለግንቦቱ ምርጫ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢ ቡድን
የፊታችን ግንቦት አስራአምስት በኢትዮጽያ ምርጫ የአፍሪቃ ህብረት ታዛቢዎቹን እንደሚያሰማራ ዋና ጸሃፊዉ ዦንፒንግ ማስታወቃቸዉ ተገልጾአል።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተንታኝ ዕይታ
ዕሁድ የተጀመረው አስራ አራተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ዛሬ ተጠናቋል ።የአፍሪቃ መሪዎች ላለፉት ሶሶት ቀናት በአህጉሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ያሳልፉዋቸው ውሳኔዎች ከክፍለ ዓለሙ ዘረፈ ብዙ ችግሮች አንፃር ምን ያህል ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው ?
አዲሱ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀመንበር
በማላዊ ሁለተኛ የስልጣን ዘመናቸውን የያዙት ፕሬዚደንት ቢንጉ ዋ ሙትሀሪካ ትናንት በአዲስ አበባ በተከፈተው የህብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ላይ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀ መንበርነትን ስልጣን ተረከቡ።
የአፍሪቃ ህብረት የመከላከያ ጓዶች ምስረታ ዕቅድ
የአፍሪቃ ህብረት የአህጉሩን የጋራ የመከላከያ ኃይል እአአ በ2010 ዓም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችለው የሰላም እና ደህንነት፡ ብሎም ወታደራዊ መዋቅራዊ አሰራሩን ዛሬ ይፋ አድርጎዋል።
የአፍሪቃ ህብረት እና የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ንትርክ
የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሳን ኧል በሺር አንጻር ከጥቂት ወራት በፊት ክስ በመመስረት የእስር ማዘዣም አውጥቶዋል።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ
በሲርት ሊብያ ጉባዔ የተቀመጡት ከግማሽ የሚበልጡት የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገሮች መሪዎች በሶማልያ ጸጥታ፡ በባህር ላይ ውንብድና እና በአህጉሩ ውህደት ጉዳይች ላይ ዛሬም ውይይታቸውን ቀጥለዋል።
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የወሰደው ውሳኔ
የምሥራቅ አፍሪቃ መንግሥታት የልማት ማህበር ኢጋድ የሶማልያን ሸማቂዎች ትረዳለች በሚላት ኤርትራ ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል ባለፈው ሳምንት ያሳለፈውን ውሳኔ የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት አጸደቀው።
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ምክር ቤት ውይይት
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የጸጥታ ምክር ቤት በሳምንቱ መጨረሻ በአህጉሩ ዋና ጉዳዮች ላይ መከረ።
የአፍሪቃ ህብረት ና ማደጋስካር
የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ጥበቃ ምክርቤት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ባካሄደው ስብሰባ የማደጋስካር ሪፐብሊክን ከህብረቱ ማናቸውም የአባልነት ተሳትፎ ለጊዜው አግዷል ።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍጻሜ
ካለፈው እሁድ ወዲህ ሲካሄድ የቆየው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት መሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።
የአፍሪቃ ህብረት ሊቀመንበርና አዲሱ የህብረቱ ባለስልጣን
በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ያለውና ዛሬ የሚያበቃው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ሀምሳ ሶስት አባል ሀገሮች የሚጠቃለሉበት የአፍሪቃን ህብረት አንድ ዓመት በሊቀ መንበርነት እንዲመሩ መረጠ።
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ
አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል ።
የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት መግለጫ
ከመጪው እሁድ አንስቶ እስከ ማክሰኞ ለሶሶት ቀናት የአፍሪቃ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች አስራ ሁለተኛ ጉባኤ ይካሄዳል ።
ዳርፉር የአልበሽር ክስና የአፍሪቃ ህብረት
“ከበሽር ክስ ይልቅ ለዳርፉር የሰላም ንግግር ቅድሚያ ይሰጥ’ የወቅቱ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀ መንበር የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴ
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ
የኢንዱስትሪ ልማት በአፍሪቃ የሚል መፈክር ይዞ የተነሳው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተከፈተ። በዓቢዩ ጉባዔ ላይ ከዳርፉርና ከሶማልያ ጎን በተለይ በኬንያ ውዝግብ ላይ በሰፊው የሚመከር ሲሆን፡ የተሰናባቹ የህብረቱ ኮሚስዮን ፕሬዚደንት አልፋ ኦማር ኮናሬም ተተኪ ይመረጣል። በዓቢዩ ጉባዔ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተመድ ዋና ጸሀፊ ፓን ኪ ሙን ተሳታፊ ነበሩ።
በሶማሊያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይልና የተሰነዘረበት ዛቻ
በሶማሊያ ሰላም ለማስከበር የተሰማራው የአፍሪቃ ህብረት ኃይል ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ሲሉ የህብረቱ ቃል አቀባይ አስታወቁ ።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 3
የሚቀጥለው ገጽ