You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የጅቡቲ እና የኤርትራ ውዝግብ
ጅቡቲና ኤርትራ በድንበር ግዛት ይገባኛል ጥያቄ እየተወዛገቡ ነው።
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራቱ ሰላማዊ መንገድን መክራለች
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የ“እውነት አፈላላጊ ቡድን” በአካባቢው ለማሰማራት መወሰኑንም እደግፋለሁ ብላለች፡፡
የገልፍ ባሕረሰላጤ ሃገራት ውዝግብ እና አፍሪቃ
በገልፍ ባሕረሰላጤ ሃገራት ማለትም በሳዑዲ ዓረቢያ እና ተባባሪዎቿ እንዲሁም በካታር መካከል የተፈጠረው እሰጥ አገባ መዘዙ ወደሌሎች ሃገራት እንዳይሻገርም አስግቷል።
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ ለኤርትራ ስደተኞች በርዋን ወለል አድርጋለች
ኢትዮጵያ ለኤርትራ ስደተኞች በርዋን ወለል አድርጋለች
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን
የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን
የፕረስ ነፃነት
(UNESCO) በበኩሉ ዕለቱን ምክንያት በማድረግ እንደ ጎርጎሪያዉያኑ አቆጣጠር ከ2001 ጀምሮ የታሠረዉን ኤርትራዊ-ሲዊድናዊዉ ጋዜጠኛን ሸልሟል
የዓለም ዜና
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ሥጋት ተጭኖታል
የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ሥጋት ተጭኖታል
የኤርትራ መንግሥት ደጋፊ ስበሰባ በኔዘርላንድስ ታገደ
ከኤርትራ መንግሥት ብቸኛው የፖለቲካ ፓርቲ ሕዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲ እና ለፍትኅ ጋር ግንኙነት እንዳለው የሚነገርለት የኤርትራ ወጣቶች ዓመታዊ ጉባኤ ኔዘርላንድስ ውስጥ እንዳይካሄድ ታገደ።
የዓለም ዜና
ኤርትራ እና ኤኮኖሚዋ
«ኤርትራ አሁን የምትከተለው መርህ ወደ ሶሻሊዝም ያጋደለ ነው»ዶክተር ሴት ካፕላን
ኤርትራውያን ስደተኞች እና የሥራ ፈቃድ እጦት
ኤርትራውያን ስደተኞች እና የሥራ ፈቃድ እጦት
ኤርትራውያን ስደተኞችና የሥራ ፈቃድ እጦት
የዓለም ዜና
ኤምሬቶች የጦር ሰፈር በበርበራ ወደብ ላይ ሊገነቡ ነው
የሶማሌላንድ የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው እሁድ የካቲት 5 ባደረገው ስብስባ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሀገሪቱ የጦር ሰፈር ለመገንባት ያቀረበችውን ጥያቄ ተቀብሎ አጽድቋል፡፡
የጋዜጠኛዉ መፅሐፍ
ፕላዉት እንደሚለዉ መፅሐፉ ሥለ ኤርትራ ማወቅ ለሚፈልጉ መረጃ ለመስጠት ያለመ ነዉ
የዓለም ዜና
ዜና መፅሔት
ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታችን አልሻከረም ብላለች
ተባርረዋል የተባሉት የደቡብ ሱዳኑ አምባሳደር ጄምስ ፒታ ሞርጋን ግን ዛሬ አዲስ አበባ በሚገኘው ቢሯቸው ነበሩ፡፡
ወደ ብሪታንያ ለመሻገር የሞከረ ስደተኛ በመኪና ተገጭቶ ሞቷል
የ20 ዓመት ኢትዮጵያ ወጣትን ለሞት የዳረገው አደጋ የተከሰተው ቅዳሜ ጥር 13 ጠዋት ነበር፡፡
በማቆያዎች ያሉ ኑሮ ተመችቶናል ይላሉ
የፈረንሳይ መንግስት የካሌ ስደተኛ መጠለያን ካፈረሰ በኋላ ስደተኞቹን ወደ ማቆያ ቦታዎች ከፋፍሎ ወስዷቸዋል፡፡ የተወሰኑ ስደተኞች ማቆያዎቹን ጥለው ወደ ካሌ መመለስ ጀምረዋል፡፡
ውሳኔው ከደመወዛቸው ተቀማጭ እንዲያደርጉ ያስገድዳል
ማሻሻያው ተገን ጠያቂዎች ያለፍላጎታቸው ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንደሚለሱ በእስራኤል መንግስት ከሚደረጉ ሙከራዎች አንዱ ነው በሚል ትችት ገጥሞታል፡፡
ተጠርጣሪዉ ሰዉ አሸጋጋሪ ፍርድ ቤት ቀረበ
ተጠርጣሪዉ ሰዉ አሸጋጋሪ ፍርድ ቤት ቀረበ
የተመድ የኤርትራን የመሣሪያ ማዕቀብ አራዘመ
የተመድ የኤርትራን የመሣሪያ ማዕቀብ አራዘመ
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የኤርትራ እስረኞች ይዞታ እና የተመድ
የኤርትራ እስረኞች ይዞታ እና የተመድ
ኤርትራ ደርሶ መልስ -ማርቲን ሽብዬ
ስዊድናውያኑ ጋዜጠኞች ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፔርሰን ወደ ኤርትራ ተጉዘው ተመልሰዋል።
የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብና ግጭት
የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብና ግጭት
ኢትዮጵያና ኤርትራ ለረጅም ጊዜ ጋብ ያለ ይመስል የነበረዉን የድንበር ላይ ግጭት እንደገና የጀመሩ ይመስላል። ሰኔ አምስት በተለይ ጾረና በተባለዉ ግንባር የሁለቱ ሃገራት ጦር ተጋጭተው ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ኃይል ከሁለቱም ወገን መገደሉና መቁሰሉ ተዘግቦአል።
የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብና ግጭት
የኢትዮጵያና ኤርትራ የጦርነት ሥጋት
ሁለቱ ሐገራት ዳግም ሙሉ ጦርነት ይገጥማሉ የሚለዉ ሥጋት፤ ጦርነት እንዳይገጥሙ የሚሰጠዉ ምክርና ማስጠንቀቂያም እንደቀጠለ ነዉ።የሁለቱ መንግስታት ወታደራዊ ዝግጅት እና የቃላት እንኪያ ሰላንቲያ ግን እስካሁን አላቋረጠም።
የኢትዮጵያና ኤርትራ ዲፕሎማቶች ክርክር
የሁለቱ ሃገራት ዲፕሎማቶች ባካሄዱት በዚሁ ክርክር የመንግሥቶቻቸውን እርምጃ ትክክለኛነት ለማስረዳት ከመጣራቸው ውጭ መልሳቸው በእውነተኛው ችግር እና መፍትሄው ላይ ያተኮረ አልነበረም ሲሉ አስተያየት ሰጭዎች ተናግረዋል ።
ስለ ኢትዮ-ኤርትራ ግጭት መግለጫ እና የተቃዋሚዎች አስተያየት
የኢትዮጵያ የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ለሃገር ውስጥ እና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የኤርትራ ኃይሎች ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ይዞታዎች ላይ በመተኮሳቸው የኢትዮጵያ ወታደሮች የአፀፋ እርምጃ መውሰዳቸውን ተናግረዋል ።
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ላይ ግጭት፣ ስለድንበሩ ግጭት መረጃ ካካባቢው ነዋሪዎች
በህዳሴ ግድብ ግንባታ የተነሱ የካሳ ጥያቄ ፣ የአዲስ አበባው ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ መጠናቀቅ፣ በ«ዩሮ 2016» የታየው ሁከት
የኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ላይ ግጭት
የኢትዮጵያና የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ላይ ከባድ ጦርነት አካሂደዉ እንደነበር የፈረንሳዩ የዜና ወኪል አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የኢትዮጵያ መንግሥትን ጠቅሶ ዘገበ። በዘገባዉ መሠረት ከሁለቱም ወገን በርካታ ሰዎች መቁስልና መጎዳታቸዉን የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸዉ ረዳ ዛሬ ከቀትር በኃላ አስታዉቀዋል።
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ላይ ግጭት፣ ስለድንበሩ ግጭት መረጃ ካካባቢው ነዋሪዎች
ኤርትራ፦ «በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል»
በኤርትራ የተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ነው ሲል የኤርትራን የሠብአዊ መብት ይዞታን የሚያጠናዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መርማሪ ኮሚሽን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል ። የኮሚሽኑ ሁለተኛ የጥናት ዉጤትን በተመለከተ የኤርትራ መንግሥት ተቀባይነት የሌለው ብሎታል።
ኤርትራ ነፃነትና ጭቆና
በ1941 ከኢጣሊያ የቅኝ አገዛዝ ነፃ የወጣችዉ ኤርትራ ከሐምሳ ዓመት በኋላ ግንቦት 1991 ከኢትዮጵያ ነፃ ወጣች።ታሪክ እራሱን ደገመ እንበል ይሆን።አልንም አላልንም የኤርትራ ሕዝብ ነፃ አዉጪ ግንባር ተዋጊዎች የኢትዮጵያን ጦር አሸንፈዉ አስመራን ሲቆጣጠሩ የኤርትራዊዉ ደስታ፤ ፌስታ፤ ፈንጠዝያ ያዩ እንደሚሉት ከ1941 የበለጠ ነበር።
ኤርትራ ነፃነትና ጭቆና
በ1941 ከኢጣሊያ የቅኝ አገዛዝ ነፃ የወጣችዉ ኤርትራ ከሐምሳ ዓመት በኋላ ግንቦት 1991 ከኢትዮጵያ ነፃ ወጣች።ታሪክ እራሱን ደገመ እንበል ይሆን።አልንም አላልንም የኤርትራ ሕዝብ ነፃ አዉጪ ግንባር ተዋጊዎች የኢትዮጵያን ጦር አሸንፈዉ አስመራን ሲቆጣጠሩ የኤርትራዊዉ ደስታ፤ ፌስታ፤ ፈንጠዝያ ያዩ እንደሚሉት ከ1941 የበለጠ ነበር።
ኤርትራ ነፃነትና ጭቆና
የኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብ
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰሞኑን ኤርትራን ደጋግሞ ማዉገዝ-ማስጠንቀቁም ምናልባት የማይመቸዉን የአስመራና የሐያላኑን መቀራረብ የትኩረት አቅጣጫን ከኦሮሚያዉ ዓይነት ግጭትና ሁከት ለማስቀየስ አልሞ ሊሆን ይችላል።ባይሆን እንኳ ጋዜጠኛ ሮንግ እንዳለችዉ የዉግዘት፤ ዛቻዉ መደጋገም ኢትዮጵያ ምናልባት ወታደራዊ ጡንቻዋን ልትሞክር ትችላለች ማሰኘቱ አልቀረም
ኢትዮ-ኤርትራ ዉዝግብ
ኤርትራ የተመድ ማዕቀብ እንዲነሳላት ጠየቀች
የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ከሰባት ዓመት በፊት በኤርትራ ላይ የጣለውን ማዕቀብ እንዲያነሳ በተመድ የኤርትራ ቋሚ ተልዕኮ አምባሳደር ግርማ አስመሮም ጠየቁ።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 10 የ 12
የሚቀጥለው ገጽ