You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ቻይና
ከ 1.4 ቢሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት የቻይና ህዝባዊት ሪፐብሊክ በዓለም በሕዝብ ብዛት ቀዳሚዋ ናት። ቻይና ራሷን በከፍተኛ ደረጃ ያበለፀገች ሀገር ናት።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የነሐሴ 8 ቀን 2009 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና
የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ወታደራዊ ሹማምንት ባለፈው ሳምንት መክረዋል
ከሀገሯ ውጭ የመጀመሪያውን የጦር ሰፈር በጅቡቲ የመሰረተችው ቻይና የሰላም አስከባሪ ኃይል ወደ ኤርትራ እና ጅቡቲ ድንበር ለመላክ እያጤነች እንደምትገኝ ባለፈው ሳምንት አሳውቃለች፡፡
ዜና
የቻይና የንግድ እንቅስቃሴ በአፍሪቃ
ቻይና በአፍሪቃ የምታደርገው እንቅስቃሴ መጠን እስካሁን ድረስ ይገመት ከነበረው በላይ መሆኑን አንድ ጥናት አሳየ።
ቻይና በአፍሪቃ፣ አፍሪቃን የተመለከተ የጋዜጦች አስተያየት
የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና የቻይና ስልታዊ የልማት አጋርነት
የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ወደ ስልታዊ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ማደጉ ተገለጸ።
የቻይና አዲስ ዕቅድ አፍሪካንም ይጨምራል ተብሏል
“የሀር መንገድ የገንዘብ ድጋፍ ሲወጠን ትኩረቱ ለመሰረተ ልማት ግንባታ እንደሚሆን በግልጽ ተቀምጧል፡፡”
የዓለም ዜና
የዓለም ኤኮኖሚ በጎርጎሮሳዊው 2017 3.5 በመቶ ያድጋል።
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የዓለም ኤኮኖሚ እያንሰራራ ነው አለ። በዚህ ዓመት የዓለም ኤኮኖሚ በ3.5 በመቶ እድገት ያሳያል ተብሏል። የናይጄሪያ፤ደቡብ አፍሪቃ እና አንጎላ ኤኮኖሚ ያገግማል
“የአህያን ስጋ ለገበያ ማቅረብ ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ ከፍተኛ ነው”
የአህያን ስጋ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ኢኮኖሚያዊ ጉዳቱ ከፍተኛ እንደሆነ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡
የኢትዮጵያ እና የፀጥታው ምክር ቤት
በተመድ የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በሶሪያ የኬሚካል ጥቃት ምርመራ እንዲኪያሄድ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ ድምጸ-ተአቅቦ አድርጋለች።
የቻይና እና የአሜሪካ የጥቅም ፍጥጫ
የቻይና እና የአሜሪካ የጥቅም ፍጥጫ
የእስያ መሠረተ ልማት መዋዕለ ነዋይ ባንክ እና ኢትዮጵያ
የእስያ መሠረተ ልማት መዋዕለ ነዋይ ባንክ እና ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ እና የዓለም ንግድ ድርጅት ድርድር
የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ማመልከቻ የት ደረሰ?
የዓለም ዜና
ነፃ ገበያ እና የትራምፕ መንገድ
የነፃ ገበያ አቀንቃኞች የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እርምጃዎች አስግተዋቸዋል
የቻይና ቋንቋ ቱርጁማኖች
የማንደሪን ተናጋሪዎች ተፈላጊነት አሻቅቧል
በዓለም ላይ በአፍ መፍቻ ቋንቋነት ብዙ ሰው የሚናገረው የቻይናውን ማንደሪን ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ወደ አንድ ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በማንደሪን ቋንቋ አፋቸውን ፈትተዋል፡፡
ኢትዮጵያ እና የእስያ የመሰረተ-ልማት መዋዕለ-ንዋይ ባንክን የሚቀላቀሉ 25 አገራት
ኢትዮጵያ የእስያ የመሰረተ-ልማት መዋዕለ-ንዋይ ባንክን ከሚቀላቀሉ 25 አገራት መካከል ተጠቅሳለች
የአክሲዮን ድርሻዎቹን ለመግዛት የቻይና ኩባንያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው
የአክሲዮን ድርሻዎቹን ለመግዛት የቻይና ኩባንያ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው
የዓለም ዜና
ቻይና እና የአፍሪቃ ኢኮኖሚ
«ዩኔስኮ» ፍቼ ጨምባላላን መዘገበ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ዉል,,,
ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ዉል ተፈራረመች
ቻይና ጅቡቲ ላይ የጦር ሠፈር ለማቋቋም የአስር ዓመት ዉል ተፈራረመች። ቻይና ይህን ጦር ሠፈር ለማቋቋም ያሰበችዉ አካባቢዉ ላይ የሚገኘዉን የባሕር ላይ ዉንብድና ለመግታት መሆኑ ነዉ የተመለከተዉ።
የኢንተርኔት አፈና ጨምሮአል-ፍሪደም ሃውስ ፤ቱርክ ምክር ቤታዊ ምርጫ ፤ቻይና፥ ከ1 ልጅ በላይ መውለድ መፈቀዱ፤
ቻይና ከአንድ ልጅ በላይ መውለድ መፈቀዷ
ከዓለም ሕዝብ ከፍተኛውን ቁጥር የያዘውን የቻይናውያን ሥነ-ተዋልዶ ለመቆጣጠር በሚል የሀገሪቱ መንግሥት ዜጎች ከአንድ ልጅ በላይ እንዳይወልዱ አግዶ ነበር። አሁን በቻይና ማንኛውም ሰው ሁለት ልጅ መውለድ ተፈቅዶለታል። ቻይናን ለዚህ ውሳኔ ያበቃት በሀገሪቱ የሴቶች ቁጥር በማሽቆልቆሉ ነው።
ሕንድ፤ ቻይና እና አፍሪቃ
ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ በሚንስትሮች፤በባለሙያዎችና ባለሐብቶች ደረጃ ኒዉደልሒ-ሕንድ ዉስጥ የሚመክረዉ የአፍሪቃና የሕንድ ስብሰባ ዛሬ በሁለቱ ወገኖች የመሪዎች ጉባኤ ቀጥሏል። የአፍሪቃና የሕንድን ምጣኔ ሐብታዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመዉ ስብሰባና ጉባኤ ሲደረግ የዘንድሮዉ ሰወስተኛዉ ነዉ።
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
በሣይንሳዊው መላ ምት ዘመናዊው የሰው ልጅ ምድር ላይ ተገኘ የሚባለው ከዛሬ 200,000 ዓመት በፊት ነው። ይኽ በሣይሳዊ አጠራሩ ሆሞ ሳፒያንስ (Homo Sapiens)፥ በላቲን ትርጓሜው ደግሞ «ጥበበኛው ሰው» አለያም «አዋቂው ሰው»፣ «ብልሁ ሰው» የሚል ስያሜ ያገኘው ዘመናዊ ሰው ምንጩ ከአፍሪቃ ብሎም ከኢትዮጵያ እንደሆነ ይነገራል።
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
ዘመናዊው ሰው ከኢትዮጵያ ቻይና፥ 80 ሺህ ዓመታት
ቻይና፤ በ5000 ሜትርና ማራቶን የሴቶች ሩጫ ኢትዮጵያ አሸነፈች
ኢትዮጵያውያት አትሌቶች ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደው የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር እሁድ ነሐሴ 24 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት ድል አስመዘገቡ።
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ፤ የደቡብ አፍሪቃው ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ አዲስ መሪ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሊቢያ ላይ የተሰዉት ወገኖች ታሰቡ፤ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በፓሪስ፤ ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ...
ቻይና በጅቡቲ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ማሰቧ
ቻይና በጅቡቲ ዉስጥ የጦር ሰፈር ለመመስረት ማቀዷን ተዘገበ። የፈረንሳይ፤የጃፓን እና ዩ.ኤስ አሜሪካ በትንሺቱ የአፍሪቃ ቀንድ ሐገር የጦር ሰፈር ያላቸው ሲሆን የቻይና ከተረጋገጠ አራተኛዋ ሐገር ትሆናለች።የጂቡቲዉ ፕሬዝደንት እስማኤል ኡመር ጉሌሕ የቻይናን ፍላጎት በደስታ እንደሚያስተናግዱት አስታውቀዋል።
የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?
የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?
ቻይና እና ግዙፉ የመከላከያ በጀቷ
ቻይና ባለፈው ዓመት ለጦር መሳሪያ ግዙፍ ወጪ ማድረጓ ትክክለኛ መሆኑን አስታወቀች። የብሔራዊው ሸንጎ ስብሰባ ሊከፈት አንድ ቀን ሲቀረው የቻይና መንግሥት ቃል አቀባይ ዪንግ ፉ ዛሬ እንዳስታወቁት፣ ሰላም ሊጠበቅ የሚችለው ጥንካሬ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
የጃፓን እና ቻይና ባለስልጣናት በኣፍሪካ
በተለምዶ እሩቅ ምስራቅ ተብሎ በሚታወቀው የኢሲያ ክ/ዓለም ከጃፓን ባህር በስተምስራቅ በሰላማዊ ውቅኖስ፣ በደሴት መልክ የምትገኘው ጃፓን ስያሜዋም እራሱ በእነርሱ ቐቐ አተረጉዋጎም የጸኃይ መነሻ እንደማለት ነው።
አፍሪቃና ቻይና፣
ጆሃንስበርግ ፣ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በተካሄደ የአፍሪቃውያንና የቻይና የመሪዎች ጉባዔ፣ የዝምባባዌ ምክትል ጠ/ሚንስትር፣ አርተር ሙታምባራ፣ አፍሪቃውያን ከቻይና ጋር በሚኖራቸው የኤኮኖሚ ግንኙነት የራሳቸውን ጥቅም ማስጠበቂያ መርኅ እንዲከተሉ
ቻይና እና የጦር ኃይል ወጪዋ
ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦር ኃይል በጀት በዓለም ከዩኤስ አሜሪካ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ ይይዛል ማለት ነው።
የአፍሪቃ መ/ብዙኃን እና የቻይና ተፅዕኖ
ቻይና እአአ በ 2012 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በአፍሪቃ ያፈሰሰችው ግንዘብ 45 ቢልዮን ዶላር ነበር። ይህም የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በሦስት እጥፍ ጨምሮዋል።
UTC 16:00 የዓለም ዜና 14.08.2012
ዜና
የአፍሪቃና የአሜሪካ ንግድ
የአፍሪቃ የጨርቃ-ጨርቅ ፋብሪካዎች ለአሜሪካ ታላላቅ መደብሮችና ባለሞዶች አልባሳትንና ሌሎች ምርቶችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ በአሕጽሮት አጎአ ተብሎ በሚጠራው በአሜሪካ መንግሥት «ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት» የዕድገትና የዕድል ሕግ» አማካይነት ነው።
በውጥረት የተዋጠችው ሶሪያ
የሶሪያው ዓመፅ አመት ሊሞላው እየተጠጋ ነው። የሐገሪቱ ፕሬዚዳንት ባሽር አል አሳድ የፀጥታ ሀይላት በዲሞክራሲ አቀንቃኝ ሰልፈኞች ላይ በከፈቱት ተኩስ እስካሁን የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ቢያንስ 6 ሺህ እንደሚደርስ ተገልጿል።
ቻይና፤ የግብፅና የቱኒዚያ ንቅናቄ አስግቷታል
ህዝባዊ አመጽ በግብፅና ቱኒዚያ ከተቀጣጠለበት ጊዜ አንስቶ ሁኔታዎች በቻይናም ሊገነፍሉ የደረሱ ይመስላል። አንድ ቻይናዊ ፖለቲከኛ ነገሮች በኛም ሀገር በቋፍ ላይ ነው ያሉት ሲሉ ገልፀዋል። በእርግጥ በግብፅና ቱኒዚያ የተከናወነው አይነት ህዝባዊ አመፅ በቻይናም ቢቀጣጠል ምን ይከሰት ይሆን?
የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና የአሜሪካ ቻይና ግንኙነት
ዩናይትድ ስቴትስ፤ የሶስት ቀናት የሥራ ጉብኝት የጀመሩት የቻይናዉ ፕሬዝደንት ሁ ጅንታኦ በአገራቸዉ የሰብዓዊ መብቶች እንዲያስከብሩ የበኩሏን እንድታደርግ በመብት ተሟጋቾች እየተጠየቀች ነዉ።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 5 የ 6
የሚቀጥለው ገጽ