You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ስፖርት፤ ሰኔ 3 ቀን፣ 2011 ዓ.ም
ፍሎሬንስ ጣልያን ውስጥ ኢትዮጵያዊው የጁጂትሱ ተፋላሚ አሸናፊ ኾኗል። በኔሽንስ ሊግ የፍጻሜ ፍልሚያ ፖርቹጋል ኔዘርላንድስን ድል አድርጋ ዋንጫውን አንስታለች።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ
የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ
የአፍሪቃ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቃጠና ትግበራና ፈታኝ ድርድሮች
የአፍሪቃ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቃጠና ትግበራና ፈታኝ ድርድሮች
የሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2011 የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ የምናደርገው በኢትዮጵያ ስለተከሰተው የኮሌራ እና አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ወረርሽኝ የጤና ሚኒስትሩ የሰጡትን ማብራሪያ ይሆናል። የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ዛሬ በባህርዳር የሰጠውን መግለጫም እንመለከታለን። ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ኤርትራውያን ቁጥር በየወሩ እየጨመረ መምጣቱን የተመለከተ ዘገባም አለን። የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች መሪ ስልጣን መልቀቅ ተከትሎ በጊዜያዊነት ፓርቲውን ለመምራት ስለተረከቡት ፖለቲከኞች እና በሀገሪቱ ጥምር መንግስት ላይ ስለሚኖረው ተጽዕኖም እንዳስሳለን።
ወደ ኢትዮጵያ የሚሰደዱ ኤርትራውያን ቁጥር እየጨመረ ነው
አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን በትግራይ እና አፋር ክልል ባሉ ሰባት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚቆዩ ቢሆንም አዲስ አበባን ጨምሮ በከተሞች የሚኖሩቱ ቁጥራቸው እየጨመረ ነው ተብሏል።
የግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኤርትራ በአሜሪካ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ተባባሪ አይደሉም ከተባሉ አገራት ዝርዝር ወጣች
ኤርትራ በአሜሪካ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ተባባሪ አይደሉም ከተባሉ አገራት ዝርዝር ወጣች
የግንቦት 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪካ እና የጋዜጦች አምድ መሰናዶዎች
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሔደ
ኤርትራ ከማትተባባር መዝገብ ተሰረዘች
አንድ የኤርትራዉያን ዲያስፖራ ማሕበር ግን የአሜሪካ ዉሳኔም ሆነ በኤርትራ ላይ ተጥሎ የበረዉ ማዕቀብ መነሳት ለኤርትራ ሕዝብ የሚጠቅመዉ የለም ባይ ነዉ
ኤርትራ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች እገዳ
ኤርትራውያን የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን መጠቀም አይችሉም። ያም በመኾኑ ነዋሪዎች መልእክቶችን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ለመለዋወጥ የዙር አዙር መንገዶችን መጠቀም የግድ ይላቸዋል።
ዜና መፅሔት
ሙሉ ስርጭት
የኤርትራ 28ኛ ዓመት የነፃነት በዓል
በዓሉን በማስመልከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትርን ጨምሮ የተለያዩ ሐገራት ርዕሠነ-ብሔራትና መራሕያነ-መንግስታት ለኤርትራ መሪና መንግስት የደስታ መግለጫ መልዕክት እያስተላለፉ ነዉ።
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ስምምነት
ኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለፈው ዓመት የየደረሱበት የሰላም ስምምነት የአፈጻጸም ችግር ገጥሞታል በሚል የሚሰራጨው አስተያየት ከዕውነት የራቀ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ የቀረጥ ጣቢያዎች በኢትዮ ኤርትራ ድንበር
አዲስ የቀረጥ ጣቢያዎች በኢትዮ ኤርትራ ድንበር
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት የዓለማችን መጨረሻ ናት ተባለ
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት የዓለማችን መጨረሻ ናት ተባለ
ዜና መፅሔት
የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት
ባለፈው ሳምንት የተጀመረው የህክምና ባለሙያዎች ተቃውሞ በዚህም ሳምንትም ቀጥሏል። የማህበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች ይህን የተመለከቱ አስተያየቶች በማህበራዊ መገናኛ ገጾች አስፍረዋል።
የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር መዘጋት
ሁሉንም መስመሮች የዘጋዉ የኤርትራ መንግስት ነዉ።ይሁንና የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስት መስመሮቹ ሥለተዘጉበት ምክንያት እስካሁን በይፋ ያሉት ነገር የለም
የመጋቢት መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ድርጅት
አንድ የኤርትራ ሰብዓዊ መብት ድርጅት የአዉሮጳ ኅብረት በኤርትራ የሚፈፀመዉን የግዳጅ ሥራ በገንዘብ ይደግፋል ሲል ወቀሰ።
ያለፈው አንድ ዓመት በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ዓይን
አንድ ዓመት ባስቆጠረው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሥልጣን ዘመን በርካታ አዎንታዊ ውጤቶች የመመዝገባቸውን ያህል ችግሮች እና ተግዳሮቶችም አልታጡም።
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
የአፍሪቃ ቀንድ መሪዎች ጉብኝትና ውይይት
የአፍሪቃ ቀንድ መሪዎች ጉብኝትና ውይይት
የየካቲት 24 ቀን 2011 የዓለም ዜና
በኤርትራ የተማረኩትን ኮሎኔል ለማስለቀቅ ዘመቻ
በኤርትራ የተማረኩትን ኮሎኔል ለማስለቀቅ ዘመቻ
«የጥላቻ ጤዛ ተራግፏል»
የኤርትራ የባሕል የሙዚቃ ቡድን በባሕር ዳር
የኤርትራ የባሕል የሙዚቃ ቡድን ትናንት በባሕር ዳር የሙዚቃ ዝግጅቱን አቅርቧል፡፡ በዝግጅቱ ላ የተገኙት በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር አረአያ ደስታ እንዳሉት የጥላቻ ጤዛ ተራግፏል፡፡
ዜና
የየካቲት 9 ቀን 2011 ዓም የዓለም ዜና
የአላሙዲ መፈታትና ካርታው
የሼህ መሀመድ አላሙዲ መፈታት፤ እንዲሁም ኤርትራን አጠቃሎ የያዘ የኢትዮጵያ ካርታ የፈጠረው ተቃውሞ የሳምንቱ ዐበይት መነጋጋሪያ ነበሩ።
በዱባይ ማራቶን የኢትዮጵያ ካርታ ውዝግብ ፈጥሯል
ውይይት፦አከራካሪው የስደተኞች አዋጅ
ውይይት፦አከራካሪው የስደተኞች አዋጅ
የጥር 16 ቀን 2011 የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው በድሬዳዋ ስላገረሸው ተቃውሞ እና ግጭት በስፍራው ካለው ዘጋቢያችን ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ይሆናል። ቤልጄየም ብራስልስ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ውሎ እንቃኛለን። በአዲግራት የተካሄደውን የኢትዮ- ኤርትራ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፍረንስም እንመለከታለን። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተሳተፉበት የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተጋብዛ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አክቲቪስት የትነበርሽ ንጉሴን አነጋግረታል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ታደምጧታላችሁ።
የኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ኮንፍረንስ በአዲግራት
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህሩና የዓረና ለላአላዊነትና ዴሞክራሲ ሊቀ መንበር አቶ አብርሃ ደስታ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ህዝቦች መካከል 'ምንም ጠብ የለም' ብለዋል፡፡
ሙሉ ስርጭት
የጀርመን ም/ቤት የኢትዮጵያና የኤርትራን ሰላም ደገፈ
የጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፣ ቡንድስታግ ይህንኑ ግንኙነታቸውን ለብዙ ዓመታት አቋርጠው የነበሩትን የሁለቱን ምሥራቅ አፍሪቃ ሀገራት መቀራረብ አሞግሷል።
የጀርመን ም/ቤት የኢትዮጵያና ኤርትራን መቀራረብ አወደሰ
ጀርመን ምክር ቤት የኢትዮጵያና ኤርትራን መቀራረብ አወደሰ
በሰብዓዊ መብት ይዞታ ኢትዮጵያ «አብነት» ተባለች
በሰብዓዊ መብት ይዞታ ኢትዮጵያ «አብነት» ተባለች
የጥር 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
«የመከላከያ ሠራዊትን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል ተገቢ አይደለም» ዶክተር ደብረ ጽዮን
የመከላከያ ሰራዊትን እንቅስቃሴ ማስተጓጎል ተገቢ አይደለም ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል
የታህሳስ 30 ቀን 2011 የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት እና ከሳምንት በፊት የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል ስለማድረጋቸው የተጠናቀረውን ዘገባ ይሆናል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለጉዳዩ የሰጡትንም ምላሽ ይዘናል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ያለው የሑመራ ኦምሃጀር ድንበር መከፈትን አንደምታም እንመለከታለን። በሐረር ክልል የህወገጥ ድርጊቶች ስለመበራከታቸው እንደዚሁም በአዲስ አበባ በልመና ላይ ስለተሰማሩ የሶሪያ ስደተኞች የተጠናቀሩ ዘገባዎችም እናስደምጣችኋለን።
የሑመራ - ኦምሓጀር መንገድ መከፈት አንደምታ
በትላንትናው የሑመራ ኦምሓጀር መንገድ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ወቅት ወጣቶች የተቃውሞ ድምጽ አሰምተዋል።
ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ መከፈት
ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ ተከፈተ
በኤርትራ የድንበር ጥብቅ ቁጥጥሩ አንድምታ
በኤርትራም ኾነ በኢትዮጵያ በኩል በይፋ ሳይገለጥ፦ ተከፍተው የነበሩት የዛላምበሳ እና የራማ ድንበሮች ወደ ኤርትራ የሚወስዱት በቀላሉ ማለፍ የማይቻልባቸው መኾናቸው ተገልጧል።
በኤርትራ የድንበር ጥብቅ ቁጥጥሩ አንድምታ
በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ
በኢትዮጵያ አዲሱ የሰላም ሂደት ኤርትራውያን ስደተኞች ሆነው የመቀጠላቸው ጥያቄ
የኢትዮ-ኤርትራ ከያኒያን የጋራ ትርዒት
በ2019 ዋዜማ ትናንት በተዘጋጀዉ በዓል የሁለቱ ሐገራት ድምፃዉያን የሙዚቃ ድግስ፣ የሞዴል ባለሙያዎች ደግሞ የተለያዩ የጥበብ ትርዒት አሳይተዋል።
የታኅሳስ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 5 የ 12
የሚቀጥለው ገጽ